You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የፕሬዝዳንት የኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝትና የአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር ንግግር
የፕሬዝዳንት የኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝትና የአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር ንግግር
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለሶስት ቀናት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ
የ72 አመቱ ፕሬዝዳንት በአዲስ አበባ በሚያደርጉት ጉብኝት በሚሊኒየም አዳራሽ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የተጀመረው ዕርቅ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግብይት ምን ይፈይዳል?
የተጀመረው ዕርቅ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግብይት ምን ይፈይዳል?
የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ስምምነት ኤኮኖሚው
የአዲስ አበባ አስመራ የስልክ ግንኙነት
የአዲስ አበባ አስመራ የስልክ ግንኙነት
ህወሓት ያሰጋ ይሆን
የዚያኑ ያክል የሠላም ሥምምነቱ ከዚያዉ ከትግራይ በጣሙን ደግሞ ከሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)ነባር መሪዎች እንቅፋት ይገጥመዋል ብለዉ የሚሰጉ ጥቂት አይደሉም
ዜና
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ መቶ የሥራ ቀናት
ከኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ትዕይንት ለስድስት ወራት ተሰውሮ የቆየ ሰው ድንገት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ሆነ ቢሉት ለማመን ይቸገራል።
የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እና የአዉሮጳ ሕብረት
ሁለቱ መሪዎች የተፈራረሙት ሥምምነት 20 ዓመት የሞላዉን ጦርነት እና በጠብ መፈላለግ ማብቃቱን ያበሰረ ነዉ
የዶይቼ ቬሌ የቀድሞ ዘጋቢ አስተያየት
የዶይቼ ቬሌ የቀድሞ ዘጋቢ አስተያየት
ኤርትራ የመዋዕለ ነዋይ መስሕብ አላት
ኤርትራ የዉጪ ባለሐብቶች ሊወርቱባቸዉ የሚችሉ በርካታ መስሕቦች አሏት
የኢትዮ-ኤርትራ ስምምነት አንድምታና ተግዳሮት
ኢትዮጵያና ኤርትራ ለ2 ዐሥርተ ዓመት የዘለቀው የጦርነት ሥጋት በይፋ ተቋርጦ ወደ ሰላምና ትብብር መሻገራቸውን ይፋ አድርገዋል። የሁለቱ ሀገራት ስምምነት አንድምታውና ተግዳሮቱ ምን ይመስላል?
ተስፋ እና ጥርጣሬ
ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሁለተኛ ጊዜ ከልብ ሳቁ ከተባለበት እስከ ትናንት ድረስ በተቆጠረዉ 25 ዓመት ብዙ ጊዜ ስቀዉ ብዙዎችን አስቀዉ ይሆናል።ትናንት ግን አልሳቁም።ተንከተከቱ እንጂ
ዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 2 ፣ ቀን ፤ 2010 ዓም ሰኞ
የሐምሌ 2 ፣ ቀን ፤ 2010 ዓም ሰኞ ሙሉ ስርጭት
በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራዉያን አስተያየት
በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራዉያን አስተያየት
አዲሱ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት
የኤርትራዉ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ዛሬ አስመራ ውስጥ የተለያዩ ስምምነቶችን ፈርመዋል።
በኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት የኤርትራ የቀድሞ አምባሳደር አስተያየት
በኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት የኤርትራ የቀድሞ አምባሳደር አስተያየት
የሐምሌ 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በፈገግታ የታጀበው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ መሪዎች ግንኙነት
በፈገግታ የታጀበው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ መሪዎች ግንኙነት
የኤርትራ አፋር ፓርቲዎች ጥሪ
በውጪ ሐገራት የሚኖሩ የኤርትራ አፋር ህዝብን እንወክላለን ያሉ ፓርቲዎችለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሪ አቀረቡ።
የሰኔ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
አዲሱ የኢትዮጵያ ኤርትራ ግንኙነት
ከፍተኛ የኤርትራ የልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ።
የኤርትራ የመልዕክተኞች ጓድ በአዲስ አበባ
የኤርትራ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ኦስማን ሳለህ የመሩት የሐገሪቱ መንግሥት የመልዕክተኞች ጓድ ሰኔ 19፤ 2010 ዓ.ም አዲስ አበባ ገባ።
ትኩረት የሳበው የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት
ትኩረት የሳበው የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት
የኤርትራ የመልዕክተኞች ጓድ አዲስ አበባ ገባ
የኤርትራ መንግሥት የመልዕክተኞች ቡድን ኢትዮጵያን በይፋ ሲጎበኝት ከ1990 ወዲሕ የዛሬዉ የመጀመሪያዉ ነዉ
የቀድሞዉ የኤርትራ ዲፕሎማት አስተያየት
የቀድሞዉ የኤርትራ ዲፕሎማት አስተያየት
የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ኢትዮጵያ ገቡ
የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ኢትዮጵያ ገቡ
ኢትዮጵያ፤ ሠላም እና ግጭት፤ ፍቅርና ጥላቻ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ደም ለገሱ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ደም ለገሱ
የኢትዮ-ኤርትራ አዲስ ግንኙነት፤ የኢህአዴግ ዉሳኔና ህወሓት
የኢትዮ-ኤርትራ አዲስ ግንኙነት፤ የኢህአዴግ ዉሳኔና ህወሓት
የኢትዮ-ኤርትራ አዲስ ግንኙነት፤ የኢህአዴግ ዉሳኔና ህወሓት
የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ግልፅ ደብዳቤ
የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ግልፅ ደብዳቤ
የዓለም ዜና
የሠላም ተስፋ ጥንቃቄ
መቀራረቡ የ16 ዓመታቱን ሠላምም-ጦርነትም የለም ግንኙነትን ከፍፃሜዉ የሚያደርስ ሊሆን ይችላል ባይ ናቸዉ።የመቀራረቡ ምክንያት ወይዘሮ ርብቃ እንደሚያምኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ናቸዉ
ዜና
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሰላም ተስፋ
ጉዳዩ ላይ ምንም ዓይነት አስተያየት ሳይሰጥ ሁለት ሳምንት ያስቆጠረዉ የኤርትራ መንግስት ዛሬ ለኢትዮጵያ ጥሪ ቀና መልስ የሰጠ መስሏል
ዜና መፅሔት
የፕሬዝደንት ኢሳያስ መግለጫ እና አረና ትግራይ
አረና ትግራይ 20 ዓመት ያስቆጠረዉን የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት እና ዉዝግብ በሰላም ለማስወገድ የሁለቱ ሐገራት መንግሥታት የጀመሩትን መቀራረብ እንደሚደግፍ አስታዉቋል
የኤርትራ አፋሮች ፓርቲ አቋም
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግሥታት ሠላም ለማዉረድ የሚያደርጉት ጥረትም ሆነ ድርድር የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት እና ጥቅም ካላካተተ ባካባቢዉ ዘላቂ ሠላም ማስፈን አይቻልም።
ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ልዑካን እንደምትልክ አስታወቀች
ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ልዑካን እንደምትልክ አስታወቀች
ኢትዮጵያ የአልጀርስን ስምምነት ስለመቀበሏ የአውሮጳ ህብረት አስተያየት
የኢትዮ ኤርትራን የድንበር ውዝግብ ለማብቃት ስትል ኢትዮጵያ የአልጀርስን ስምምነት መቀበሏን የአውሮጳ ህብረት አሞገሰ።
ዜና
የሰኔ 9 ቀን 2010 ዓ. ም. የአድማጮች ማህደር
ሙሉ ስርጭት፤ ሰኔ 5፤ 20110 ማክሰኞ
በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ጉዳይ የመኢአድ ተቃውሞ
በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ጉዳይ የመኢአድ ተቃውሞ
የቀድሞ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ኢሕአዲግን ወቀሱ
የቀድሞ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ኢሕአዲግን ወቀሱ
ማብቂያ ይበጅለት ይሆን?
ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ፍፃሜ ወዲሕ የነበረዉ የኢትዮጵያ ታሪክ የዲፕሎማሲ፤ የሰላማዊ ዉሕደት፤ የቅኝ ግዛት ይባል የጦርነት ድር-ማጉ የዚያች ሰሜናዊ ግዛት የማን-ምንነት ጣጣ ነዉ።
የኢትዮ-ኤርትራ ጣጣ
ዜና መጽሔት
የባድመ ነዋሪዎች ተቃውሞ ሰልፍ፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ብሔራዊ ንቅናቄ ተቃውሞ፣የኢትዮጵያ አንድነት ኮንግረስ ፓርቲ ተመሰረተ፣ ዓለም ዓቀፉ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ በጀርመን
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 9 የ 13
ቀጣይ ገጽ