You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ኮንፍረንስ በአዲግራት
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህሩና የዓረና ለላአላዊነትና ዴሞክራሲ ሊቀ መንበር አቶ አብርሃ ደስታ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝቦች መካከል 'ምንም ጠብ የለም' ብለዋል፡፡
ሙሉ ስርጭት
የጀርመን ም/ቤት የኢትዮጵያና የኤርትራን ሰላም ደገፈ
የጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፣ ቡንድስታግ ይህንኑ ግንኙነታቸውን ለብዙ ዓመታት አቋርጠው የነበሩትን የሁለቱን ምሥራቅ አፍሪቃ ሀገራት መቀራረብ አሞግሷል።
የጀርመን ም/ቤት የኢትዮጵያና ኤርትራን መቀራረብ አወደሰ
ጀርመን ምክር ቤት የኢትዮጵያና ኤርትራን መቀራረብ አወደሰ
በሰብዓዊ መብት ይዞታ ኢትዮጵያ «አብነት» ተባለች
በሰብዓዊ መብት ይዞታ ኢትዮጵያ «አብነት» ተባለች
የጥር 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
«የመከላከያ ሠራዊትን እንቅስቃሴ ማስተጓጎል ተገቢ አይደለም» ዶክተር ደብረ ጽዮን
የመከላከያ ሰራዊትን እንቅስቃሴ ማስተጓጎል ተገቢ አይደለም ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
የታህሳስ 30 ቀን 2011 የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት እና ከሳምንት በፊት የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲስተጓጎል ስለማድረጋቸው የተጠናቀረውን ዘገባ ይሆናል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለጉዳዩ የሰጡትንም ምላሽ ይዘናል። በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ያለው የሑመራ ኦምሃጀር ድንበር መከፈትን አንደምታም እንመለከታለን። በሐረር ክልል የህወገጥ ድርጊቶች ስለመበራከታቸው እንደዚሁም በአዲስ አበባ በልመና ላይ ስለተሰማሩ የሶሪያ ስደተኞች የተጠናቀሩ ዘገባዎችም እናስደምጣችኋለን።
የሑመራ - ኦምሓጀር መንገድ መከፈት አንደምታ
በትላንትናው የሑመራ ኦምሓጀር መንገድ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ወቅት ወጣቶች የተቃውሞ ድምጽ አሰምተዋል።
ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ መከፈት
ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ ተከፈተ
በኤርትራ የድንበር ጥብቅ ቁጥጥሩ አንድምታ
በኤርትራም ኾነ በኢትዮጵያ በኩል በይፋ ሳይገለጥ፦ ተከፍተው የነበሩት የዛላምበሳ እና የራማ ድንበሮች ወደ ኤርትራ የሚወስዱት በቀላሉ ማለፍ የማይቻልባቸው መኾናቸው ተገልጧል።
በኤርትራ የድንበር ጥብቅ ቁጥጥሩ አንድምታ
በኢትዮጵያ አዲሱ የሰላም ሂደት ኤርትራውያን ስደተኞች ሆነው የመቀጠላቸው ጥያቄ
በኢትዮጵያ አዲሱ የሰላም ሂደት ኤርትራውያን ስደተኞች ሆነው የመቀጠላቸው ጥያቄ
የኢትዮ-ኤርትራ ከያኒያን የጋራ ትርዒት
በ2019 ዋዜማ ትናንት በተዘጋጀዉ በዓል የሁለቱ ሐገራት ድምፃዉያን የሙዚቃ ድግስ፣ የሞዴል ባለሙያዎች ደግሞ የተለያዩ የጥበብ ትርዒት አሳይተዋል።
የታኅሳስ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የዛላንበሳ ድንበር ለማለፍ የይለፍ ፈቃድ መጠየቁ
የዛላንበሳ ድንበር ለማለፍ የይለፍ ፈቃድ መጠየቁ
የታኅሳስ 12 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኤርትራውያን ጉባኤ በብራስልስ
የኤርትራውያን ጉባኤ በብራስልስ
የኤርትራዉ ፕሬዚደንት ለጉብኝት መቃዲሾ ናቸዉ
የኤርትራዉ ፕሬዚደንት ለጉብኝት መቃዲሾ ናቸዉ
የጀርመን እንደራሴዎች ጉብኝት በኤርትራ
የኤርትራ ስደተኞች ባሁኑ ወቅት ወደሐገራቸዉ ቢመለሱ የወደፊት ኑሯቸዉን የሚመሰርቱበት ምንም ነገር እንደሌላ እንደራሴዋ ተናግራዋል።ሁኔታዉ ግን መሻሻል አለበት ባይ ናቸዉ።
የድንበር አለመከፈት የፈጠረው ቅሬታ
በኢትዮጵያ በኩል ያሉ የአካባቢው የመንግስት ባለስልጣናት በበኩላቸው ድንበሩ ያልተከፈተው የኤርትራ መንግስት ባለመፈቀዱ ነው ይላሉ፡፡
ስፖርት፤ ኅዳር 17 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
ኢትዮጵያውያን በአስመራ የተሳተፉበት የብስክሌት ውድድርን፣ የመኪና ሽቅድምድምና የእግር ኳስ ዘገባዎች፤ ከአዲስ አበባ ጀምሮ አስመራ ስለሚጠናቀቀው የብስክሌት ውድድርም ቃለ መጠይቅ ይኖረናል።
ዜና
የዓለም ዜና
ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ
የተመድ የኤርትራ ማዕቀብ መነሳት
የተጠርጣሪ ባለሥልጣናት የፍርድ ቤት ውሎ
በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፓወር ፕላንት ሃላፊ ኮሎኔል አሰፋ ዮሐንስም በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ ፍርድ ከቀረቡት መካከል ይገኙበታል።
ኤርትራ የፀጥታዉን ም/ቤት ፍላጎት አሟልታለች
ኤርትራ የፀጥታዉን ም/ቤት ፍላጎት አሟልታለች
መቀሌ የሚገኙ ኤርትራዉያንስ ምን ይላሉ ?
መቀሌ የሚኖሩ ኤርትራዉያን ስለ ማዕቀቡ መነሳት ምን ይላሉ ?
የዜና መጽሔት
የሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኛው እና ሌሎች ተጠርጣሪዎች የፍርድ ቤት ውሎ በዕለቱ የዜና መጽሄታችን ቀዳሚ ነው። የህግ የበላይነትን አስመልክቶ የትግራይ ክልል ስላወጣው መግለጫ እና እርሱን አስመልክቶ የመቀሌ ነዋሪዎች የሰጧቸውን አስተያየቶች በተከታይነት ይቀርባሉ። የቀድሞ እስረኞች ስለ ሰሞነኛው የባለሥልጣናት እስር ምን ይላሉ? ስንልም የተወሰኑትን አነጋግረናል። የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ዛሬ አንስቷል። ለውሳኔው ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን እንመለከታለን። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ለአንሳንሱቺ የሰጠውን ሽልማት መንጠቁን ገልጿል። በዚህ ላይም የተጠናቀረ ዘገባ አለን።
በኤርትራ ማዕቀብ መነሳት እነማን ሚና ነበራቸው ?
የማዕቀቡን መነሳት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራ ህዝብና መንግስት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
የኤርትራ እና ሶማሊያ መሪዎች ጉብኝት
የኤርትራ እና ሶማሊያ መሪዎች ጉብኝት
ሙሉ ስርጭት 07/11/2018
ኤርትራ እና መጻኤ ዕድሏ
ኤርትራ እና መጻኤ ዕድሏ
ዜና መጽሔት
አዲሱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ተዘግቶ የነበረው ትግራይን ከአማራ ክልል የሚያገናኘው መንገድ መከፈት፣ የፕሬዚደንት ኢስይያስ ቃለ መጠይቅ፣ የKAAD ዓውደ ጥናት በአዲስ አበባ
የኤርትራ ፕሬዚደንት የሰጡት ቃለ መጠይቅ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል እየተሻሻለ የመጣው ግንኙነት ለሁለቱ ሀገራት ህዝቦች መልካም አጋጣሚ ይዞ የመጣ መሆኑ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ተናገሩ።
የጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዜና መፅሔት
የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ላይ ንግድ
ግብር የማይከፈልበት፤ የሸቀጦች ጥራት፤ ይዘትና ብዛት የማይወሰንበት ከሁሉም በላይ ሕጋዊ ሥርዓት ያልተበጀለት የንግድ ልዉዉጥ የሁለቱን ሐገራት---የጥቅም ግጭት ሊያስከትል ይችላል።
የኤርትራውያን ሰልፍ እና ጥያቄ
የኤርትራውያን ሰልፍ እና ጥያቄ
የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የሦስትዮሽ ውይይት
የሶስትዮሽ ውይይቱ በተለይ በሀገራቱ መካከል ስላለው የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ እና የጸጥታ ትብብሮች ሰፊ ትኩረት መስጠቱ ተነግሯል።
ትግራይ ፤ የ 43ኤርትራዉያን ክስ ተቋረጠ
ትግራይ ፤ የ 43ኤርትራዉያን ክስ ተቋረጠ
በቀን 390 ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ ያቀናሉ
በቀን 390 ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ ያቀናሉ
የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ስምምነት አንድምታ
የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ስምምነት አንድምታ
የመስከረም 20 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮ-ኤርትራ ሥምምነት
የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት ግን የሥምምነቱ ይዘት በተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫ መብራራቱ እና በዓምደ መረብ መሰራጨቱን ይናገራሉ
የዓለም ዜና
ሕጋዊ ማዕቀፍ የሚሻው የኢትዮጵያና ኤርትራ የንግድ ግንኙነት
ሕጋዊ ማዕቀፍ የሚሻው የኢትዮጵያና ኤርትራ የንግድ ግንኙነት
ሕጋዊ ማዕቀፍ የሚሻው የኢትዮጵያና ኤርትራ የንግድ ግንኙነት
በኤርትራ የዴሞክራሲ ለዉጥ ይደረግ ይሆን ?
ይህን ስንል ምን ማለታችን ነዉ የኢትዮጵያና የኤርትራ በኩል
የመስከረም 6 ቀን 2011 ዓ. ም. የዓለም ዜና
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 7 የ 13
ቀጣይ ገጽ