You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የኦሮምያዉ ግድያ፤ ኤርትራ ትዉጣ መባሉ፤ ፖለቲካዊ አተካራ የበዛበት የዓለም ዋንጫ
የኦሮምያዉ ግድያ፤ ኤርትራ ከትግራይ ትዉጣ መባሉ፤ ፖለቲካዊ አተካራ የበዛበት የዓለም ዋንጫ
«የኤርትራ ጦር በሚንቀሳቀስባቸዉ አካባቢዎች የሕዝባችን ስቃይ አልቆመም» ጌታቸዉ ረዳ
የሰላም ተስፋ፣ስጋቱና እንቅፋቱ
ሁለቱ ወገኖች እንዲስማሙ ከፍተኛ ጥረት፣ግፊትና ጫና ያደጉት የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናትም ኤርትራ ጦርዋን ከኢትዮጵያ አለማስወጣትዋ ስምምነቱን ሊያደናቅፈዉ እንደሚችል እያስጠነቀቁ ነዉ
ድርድሩ መክሸፍ፣ ዉጊያዉና የድርድር ባሕል
ዉይይት፣ የከሸፈ ድርድር፣ አሸናፊ ያልተለየበት ጦርነት
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ግን የራሳቸዉን ጠብ፣ግጭት፣ ልዩነታቸዉን በድርድር ያስወገዱበት ጊዜ የለም።ካለም አይታወቅም
የ«ደህንነትና ፍትሕ ለትግራይ» ማኅበር ጥሪ
ሮፌሰር መሣይ ከበደ በበኩላቸው፣የድርጅቱ ደብዳቤ የውጭ ኃይል ጣልቃ እንዲገባ በመሻት የተጻፈ መሆኑን ጠቅሰው፣ይህንን ማንም ኢትዮጵያዊ እንደማይቀበለው ገልጸዋል።
ቃለመጠይቅ።ድርድሩ ተሰረዘ፤ ጦርነቱ ቀጠለ።ከዚያስ?
የአፍሪቃ ሕብረት፣አደራዳሪዎችና ተደራዳሪዎች ስለ ድርድሩ መሰረዝ፣ ስለሚቀጥልበት ጊዜና ሁኔታ በግልፅ የተናገሩት አለመኖሩ መገናኛ ዘዴዎችን፣ ታዛቢና የፖለቲካ ተንታኞችን ግራ አጋብቷል።
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ድርድር ያዉቃሉ?
የኢትዮጵያ የድርድር ፖለቲካ የናፈቃት ሐገር
ጠብ ጫሪዉ ማንም ሆነ ማን ተፋላሚዎች ጦርነቱን አሉት አሉትና እንደራደር አሉ።ድርድሩን አወሩ፣ ፃፉለትና እንደገና በጦርነቱ ቀጠሉ።ቢያንስ እስካሁን።እስከ መቼ?
የማክሰኞ መስከረም 10 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና
የመስከረም 07 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የሶማሊያዉ ፕሬዝደንት የኤርትራ ጉብኝት
ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ በፕሬዝዳንት ሀሣን የሹመት በዓል ካልተገኙት የአክባቢው አገሮች መሪዎች አንዱ እንደነበሩና ፤ ከአዲሱ የሱማሊያ ፕሬዝዳንት ጋር ያላቸው ግንኑነት ጥሩ የሚባል እንዳልሆነ--
"እባካችሁ ሕዝባችን የሚገለገልበት መንገድ ሊመቻችለት ይገባል" የመቐለ ነዋሪ ጥሪ
"እባካችሁ ሕዝባችን የሚገለገልበት መንገድ ሊመቻችለት ይገባል" የመቐለ ነዋሪ ጥሪ
አዲስ ፕሬዝደንት በሶማሊያ፤ የአፍሪቃው ቀንድ የፖለቲካ ይዞታ
አዲስ ፕሬዝደንት በሶማሊያ፤ የአፍሪቃው ቀንድ የፖለቲካ ይዞታ
የዳግም ጦርነት ስጋት፣መዘዙና ሰላማዊ መፍትሄው
ከመንግሥትም ከህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት በኩል የወረራና ጥቃት ውንጀላዎች እንዲሁም የተለያዩ ዛቻዎች መሰንዘራቸው አልቆመም።
የትግራይ ባለሥልጣናት ከ4 ሺህ በላይ የጦር ምርኮኞች መልቀቃቸውን አስታወቁ
የትግራይ ባለሥልጣናት ከ4 ሺህ በላይ የጦር ምርኮኞች መልቀቃቸውን አስታወቁ
የማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ዜና መጽሄት
የመጋቢት 17 ቀን 2014 የዓለም ዜና
የጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ታኅሳስ 27 ቀን 20214 ዓ.ም. ዜና
ኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ግንኙነት አቅጣጫዋ
ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ሃገራት ጋር ያላት ግንኙነት መልኩን ቀይሯል።
ሱዳን፣ የመፈንቅለ መንግሥት ሐገር
ጄኔራሉ ይባስ ብለዉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስ አዲስ መንግስት መስርተዉ የመሪቱን ሥልጣን እንደያዙ ለመቀጠል ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።
የኢትዮ፣ ኤርትራ አሜሪካዉያን ድምፅ
መራጮቹ ለሪፐብሊካኑ ድምፅ የሰጡት ወይም ዴሞክራቶቹን ድጋፍ የነፈጉት የፕሬዝደንት ጆ ባይደን መስተዳድር በኢትዮጵያ ላይ ያሳደረዉን ጫና ለመቃወም ነዉ
ለ20 ዓመታት እስር ላይ የሚገኙት የኤርትራ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች
ለ20 ዓመታት እስር ላይ የሚገኙት የኤርትራ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች
የትግራይ ጦርነት፤ የባይደን ማዕቀብ ዝግጅትና አንድምታዉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተካሄዱ ባሉ ግጭቶች «ልዩ ልዩ ጥሰቶች» ፈጽመዋል የተባሉ አካላት ላይ ያነጣጠረ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ትዕዛዝ ፈርመዋል።
የትግራይ ጦርነት፤ የባይደን ማዕቀብ ዝግጅትና አንድምታ
የጆ ባይደን አዲስ ማዕቀብ ለመጣል ዝግጅት እና የምሁራን አስተያየት
የምሁራን አስተያየት
የአሜሪካ በኤርትራ ጄነራል ላይ የጣለችዉ ማዕቀብ አንድምታ
ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ የጦር ጄነራል ላይ ማዕቀብ መጣሏ የማስጠንቀቂያ ርምጃ ነው ሲሉ ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያ ገለፁ። ማዕቀቡን ቀልድ ነው ያሉም አሉ።
የህወሓት ኃይል ከአማራና ከአፋር ክልሎች እንዲወጣ ተጠየቀ
አሜሪካን ህወሓት ኃይሉን ከአማራና አፋር ክልሎች በአስቸኳይ እንዲያስወጣ ጠየቀች።የአማራ ኃይሎች ከትግራይ እንዲወጡ ፣ኤርትራም ወታደሮቿን በዘላቂነት ከኢትዮጵያ እንድታስወጣ ተጠይቀዋል።
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ ጦር ለቅቆ ወጣ ወይስ ተሸነፈ
የሕወሓት ባለስልጣናት ሮይተርስን ለመሰሉ በስልክ ለሚያገኟቸዉ መገናኛ ዘዴዎች እንደገለፁት ግን የሁለቱም ሐገራት ወታደሮች ከየአካባቢዉ ለቅቀዉ የወጡት «ተሸንፈዉ ነዉ» ባይ ናቸዉ።
የሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ትግራይ ግጭት
ለትግራይ ክልል ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ ሁሉም ኃይሎች ለተኩስ አቁም ስምምነት መገዛት እንዳለባቸው በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አሳሰቡ።
የማክሰኞ ሰኔ 22 ቀን፣ 2013 ዓ.ም የዓለም ዜና
የውጭ ጉዳይ ሳምንታዊ መግለጫ
የውጭ ጉዳይ ሳምንታዊ መግለጫ
የግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የቀይ ባሕር ፖለቲካ፣ ከአቶ የሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያዉን ዘንድ የተዘነጋ የመስለዉ የቀይ ባሕር ፖለቲካም ለግፊት ጫናዉ እንዳዲስ በምክንያትነት እየተጠቀሰ ነዉ
በኢትዮ-ኤርትራ ላይ ያየለዉ ግፍትና ጫና
የተጠናከረዉ ግፊትና ኢትዮ-ኤርትራ
ኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ፣ የከያኒዎች መፈክር፣ የአዲስ አበቦች ሰልፍ፣ዉግዘት ለማዕቀብ፣ ዲፕሎማሲ ዘመቻ፣ ለጦር ትንኮሳ፣ ልምምዱ በቂ አፀፋ ይሆን?
የግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ማዕቀቡ በርካቶችን አስቆጥቷል
የዐርብ ግንቦት 20 ቀን፣ 2012 ዓ.ም የዓለም ዜና
ዩናይትድ ስቴትስ ማዕቀብና መልዕክቱ፣ ቃለ መጠይቅ
ዩናይትድ ስቴትስ ለአፍሪቃ ሐገራት ከምትሰጠዉ ርዳታ ከፍተኛዉን የምታገኘዉ ኢትዮጵያ ነበረች
በኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የአሜሪካ የጉዞ እቀባ እና አንደምታዉ
በኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የአሜሪካ የጉዞ እቀባ እና አንደምታዉ
ኢትዮጵያና ኤርትራን ያወገዘው የአሜሪካን መግለጫ
«የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ ላይ የሚያራምደውን የውጪ ግንኙነት ፖሊሲ በግልፅ አለማስቀመጡ ኢትዮጵያን ለተደጋጋሚ ተፅዕኖ እየዳረጋት ነው»
የግንቦት 8 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በትግራይ ወታደሮች ሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎላቸውን አሜሪካ አወገዘች
በትግራይ ወታደሮች ሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎላቸውን አሜሪካ አወገዘች
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ስለ አክሱም
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ «ሕወሃት» እና «ሸኔ» በሽብር ስለተፈረጁበት እንዲሁም በአክሱም ከተማ ስለተፈጸመው የሰብአዊ ቀውስ የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ።
የግንቦት 2 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ሱዳን ገቡ
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ሱዳን ገቡ
ከአዉሮጳ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ የቀረበ ጥሪ
ከአውሮጳ ህብረት በተጨማሪ ዩናይትድ ስቴትስ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤርትራ ወታደሮች ትግራይን ለቀው እንዲወጡ ጠይቀዋል።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 4 የ 13
ቀጣይ ገጽ