You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ከጦርነት የተረፉ ስምንት የትግራይ ተወላጆች ያቀረቡት ክስ
ለሁለተኛ ጊዜ አቤቱታውን አጠናክረው ያቀረቡትም የጀርመን አቃቤ ሕግ ጉዳዩን እንዲመረምር በሚል ነው።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣የኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብ፣ የትግራይ ቀዉስ፣ VOA
በትግራይ ጊዚያዊ ፕሬዝደንት በጌታቸዉ ረዳና በቀድሞዉ የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር በደብረፅዩን ገብረ ሚካኤል የሚመሩት አንጃዎች በጦርነት የተጎዳዉን ሕዝብ ረስተዉ አንዳቸዉ ሌላቸዉን ለመጣል---
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣የኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብ፣ የትግራይ ቀዉስ፣ VOA
የኤርትራ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትርም የማስታወቂያ ሚንስትርም በየፊናቸዉ በሰጡትና በፃፉት መግለጫ ኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ማንሳትዋን «ኋላ ቀር፣አስገራሚና ግራ አጋቢ» በማለት ዉድቅ አድርገዉታል።ኢትዮጵያ «የጎረቤቶችዋን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እድታከብር ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ግፊት እንዲያደርግባትም» የኤርትራ ባለሥልጣናት ጠይቀዋል።
የዕለተ ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ሙሉ ሥርጭት
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ወዴት እያመራ ነው?
ኢትዮጵያ «የጎረቤቶቿን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንድታከብር የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጫና እንዲያደርግ» ስትል ኤርትራ መጠየቋ ተነገረ ።
የመጋቢት 10 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
በዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። ቀዳሚው ዘገባችን «የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ወዴት እያመራ ነው?» በሚል ርእስ ተቀናብሯል ። «በበረታው የግጭት ዳፋ» የኦነግ መግለጫ፤ የቪኦኤና ሌሎች ጣቢያዎች ስርጭት መገታትና መዘዙ፤ እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ተነጋገሩ የሚሉ ዘገባዎችም በተከታታይ ይቀርባሉ
የመጋቢት 10 ቀን 2017 የዓለም ዜና
-አንድ ሰሞን ፍቅራቸዉ አለቅጥ ፀንቶ የነበረዉ የአዲስ አበባና የአሥመራ ገዢዎች ጠብ ሰሞኑን የተካረረ መስሏል።የቃላት እንኪያ ሰላምቲያዉ አይሏል።የኢትዮጵያ መንግሥት የሚቆጣጠራቸዉ መገናኛ ዘዴዎች ሥለ ወደብና የባሕር በር ማንሳታቸዉ ያሳሰባት ኤርትራ የኢትዮጵያን ጥያቄ «ሐሰት፣ ኋላ ቀር» እና ለኤርትራ «አስጊ» ብላዋለች። -እስራኤል ከፍልስጤሙ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ሐማስ ጋር ያደረገችዉን የተኩስ አቁም ሥምምነት ጥሳ ጋዛ ሰርጥን መደብደቧን ቀጥላለች።---የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕና የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ትናንት በስልክ ያደረጉት ዉይይትና የደረሱበት መግባባት ድጋፍም ጥርጣሬም አስከትሏል።
ኤርትራ የህወሓትን “የውስጥ የፖለቲካ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም” ኤርትራ
ኤርትራ በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረውን "የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም" ሲሉ የሀገሪቱ የማስታወቂያ ሚ/ር አቶ የማነ ገብረ መስቀል ትናንት በኤክስ መገናኛ አውታር ገልጸዋል።
እንወያይ፦የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራል?
እንወያይ፤ የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራል?
የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራል?
የኢትዮ ኤርትራ ፍጥጫ፤ የኦነግ ኦፌኮ የሽግግር መንግሥት እና የጀርመን ምርጫ
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ ውዝግብ ላይ የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት
የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ዳኒኤል ብርሃነ ሁለቱ መንግሥታት በያዙት ወደ ግጭት ሊያመራ የሚችል ፍጥጫ፥ ትግራይን ከጎናቸው የማሰለፍ ፍላጎት ሊኖራቸው ይችላል ሲሉ ይገልጻሉ።
ገሃድ የወጣው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግጭት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉን? የተባሉት ሁለቱም ተንታኞች የየራሳቸውን ግምት ገልጸዋል።
DW Amharic የጥር 24 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ “አሁን ያለውን የፖለቲካ ጩኸት እንዳትመለከቱ” የሚል ጥሪ ለብልጽግና ፓርቲ አባላት አቀረቡ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በኦምዱርማን በገበያ ላይ በከባድ መሣሪያ በፈጸመው ድብደባ 54 ሰዎች መገደላቸውን የሱዳን መንግሥት አስታወቀ። ኤርትራ፣ ግብጽ እና ሶማሊያን ጨምሮ ቻይና ከበርካታ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የእስያ ሀገራት እንስሳት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች። የአረብ ሀገራት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጤማውያንን ወደ ግብጽ እና ዮርዳኖስ ለማዘዋወር ያቀረቡትን ሐሳብ ውድቅ አደረጉ። ዛሬ ቅዳሜ ሐማስ ሦስት ታጋቾች እስራኤል 183 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ለቀዋል።
ኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚዎች አዲስ አበባ ውስጥ መወያየታቸው ተገለፀ
የኤርትራ መንግሥትን ለመለወጥ የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች ያዘጋጁት የተባለ ውይይት ትናንት ሰኞ ጥር 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ መደረጉን ከተሳታፊ ድርጅቶች አንዱ ለዶቼ ቬለ ዐሳወቀ ።
የሞቃዲሾና አስመራ ንግግር አንድምታ
የሞቃዲሾና አስመራ ስምምነት አንድምታ
የትግራይ ወርቅ በኤርትራ ይወጣል መባሉ ፤ የትግራይ ተቃዋሚዎች እና ኤርትራ
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በክልሉ አደገኛ ኬሚካሎች ጭምር በመጠቀም የሚደረግ የወርቅ ምዝበራ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ይላል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 17 ቀን 2017 መሰናዶ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ እና ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ጉብኝት አድርገዋል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 17 ቀን 2017 መሰናዶ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ እና ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ጉብኝት አድርገዋል። የሲቪክ ድርጅቶች ዳግም መታገድ ሌላ አነጋጋሪ ጉዳይ ነው። ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በኋላ ባለሥልጣናት የመንግሥትን ስኬት ከፍ አድርገው ቢያቀርቡም የዜጎች አስተያየት ከሹማምንቱ እጅግ የተለየ ሆኖ ይታያል።
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ ምልልስ ከኤርትራ ቴሌቪዥን ጋር
ኢሳያስ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ሀገራቸው ከሌሎች የቀጠናው ሀገራት ስላላት ግንኙነት የተናገሩ ሲሆን፥
ማሕደረ ዜና፣ የፕሬቶሪያ ስምምነት ጥቅምና ጉድለቱ
ብዙዎች እንደሚሉት ስምምነቱ አስከፊዉ እልቂት እንዳይቀጥል ማድረጉ በጣም ጠቃሚ ነዉ።በስምምነቱ የተካተቱት ዋና ዋና ጉዳዮች ግን አሁንም ገቢር አልሆኑም
ማሕደረ ዜና፣ የፕሬቶሪያ ስምምነት ጥቅምና ጉድለቱ
የአፍሪቃው ቀንድ ውጥረት
የአፍሪቃው ቀንድ የፖለቲካ ተንታኖች ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ሰላም የራቀው አካባቢ ነው ይሉታል።
በአስመራ የግብጽ፣ ሶማሊያና ኤርትራ መሪዎች የሦስትዮሽ ጉባኤ
ጉባኤው የተጠራውና የተስተናገደው በፕሬዝዳንት ኢሣይያስ ነው።
የአስመራው ስብሰባ እና የአፍሪቃ ቀንድ ስጋት
ከዚህ በፊት ለዓመታት በረራውን ወደ አስመራ ስያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ሙሉ በሙሉ ማቆሙ በብዙ አነጋግሮ እንደ ነበርም አይዘነጋም፡፡
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ወቅታዊ ግንኙነት "ሰላማዊ" ነው፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤይሩት የሚያደርገውን በረራ በማቋረጡ እነዚህ ዜጎች ወደ ሀገራቸው የተመለሱት በሌሎች አየር መንገዶች መሆኑንም ገልፀዋል።
የግብፅና ኤርትራ ወዳጅነት፤ የደባርቁ ጦርነት፤ የቱርክ የድርድር ጥረት
ግብፅና ኤርትራ የጠበቀ ትስስራቸዉን ለማጠናከር ወታደራዊ ትብብር እና የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ሊፈፅሙ እንደሚችል የግብፅ የዜና ምንጮች የዘገቡት በዚሁ ሳምንት መጀመርያ ላይ ነበር።
ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ፥የሕወሓትና ኤርትራ ንግግር፥የ12ኛ ክፍል አነጋጋሪ ውጤት
ማይክ ሐመር ከጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና ከጌታቸው ረዳ ጋርፊት ለፊት መነጋራቸው፤ አቶ ጌታቸው ዱባይ ውስጥ ከኤርትራ መሪዎች ጋ ተገናኙ መባሉ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና
የትግራይ ኃይሎች ማስጠንቀቂያ
አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መገናኘታቸውን የሕወሓቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ይፋ አደረጉ ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ አቆመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ አቆመ
የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ያቀረበው ጥሪ
የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሁሉም የኤርትራ ሕዝቦች በተለይም የቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ለአስከፊ ጫና እና ስደት ተዳርገዋል ሲል ያምናል።
DW Amharic የነሐሴ 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና
በእስራኤል የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን መንግሥት በሚደግፉ እና በሚቃወሙ ሁለት ቡድኖች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሁለት ኤርትራውያን መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በምዕራብ ጀርመን በምትገኘው ዞሊንገን ከተማ ሦስት ሰዎች ከተገደሉበት እና ሌሎች ስምንት ከቆሰሉበት ጥቃት ጋር ግንኙነት ሳይኖረው አይቀርም የተባለ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የኤርትራ የቀድሞ የፋይናንስ ሚኒስትር ብርሃነ ኣብርሀ በእስር ላይ ሳሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በጋዛ በትንሹ 50 ፍልስጤማውያን በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኤርትራ መንግሥት ደጋፊና ተቃዋሚዎች በእስራኤል ተጋጭተው ሁለት ሰዎች ተገደሉ
በእስራኤል የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን መንግሥት በሚደግፉ እና በሚቃወሙ ሁለት ቡድኖች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሁለት ኤርትራውያን መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ
የኃያላኑ ብሔራዊ ጥቅም መሳለጫ የሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሀገራት ከግጭት፣ ውዝግብ እና ጎራ ለይቶ ንትርክ መውጣት ለምን ተሳናቸው?
የኤርትራዊዉ የቢኒያም ግርማይ የብስክሌት ዉድድር ድል
ቢንያም ያሸነፈዉ ከብዙ ዙሮች የትናንቱን ወይም ሶስተኛዉን ነዉ።እንደ ግሪግሪጎሪያኑ አቆጣጠር በ1903 የተጀመረዉ ዉድድር ዘንድሮ ሲደረግ ለ111ኛ ጊዜ ነዉ።
የዳንካሊያ የራስ ገዝ ጥያቄ
የኤርትራ ዓፋር ብሔራዊ ኮንግረስ ጉባዔ በካናዳ
DW Amharic የመጋቢት 08 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ትላንት ቅዳሜ የተቋረጠው “ባንኩ በመደበኛነት በሥርዓቶቹ ላይ በሚያደርገው ማሻሻያ እና ፍተሻ ምክንያት” እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የሶማልያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ማሕሙድ ዳግም ወደ ኤርትራ አቀኑ። የኒጀር መንግሥት ሀገሪቱ ከአሜሪካ ጋር የተፈራረመችውን ወታደራዊ ሥምምነት አቋረጠ። የአውሮፓ ኅብረት ለግብጽ የ8 ቢሊዮን ዶላር የብድር፣ ርዳታ እና መዋዕለ-ንዋይ ሥምምነት ይፋ አደረገ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ በጋዛ ጦርነት የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያውያኑ ጀማል ይመር እና ፍቅርተ ወረታ በሴዑል ማራቶን አሸነፉ።
ትግራይ የገባው የሻዕቢያ ጦር «ከፕሪቶርያ ውል በኋላ ከአብዛኛው ቦታ እንዲወጣ ተደርጓል።»
የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች በተገኙበት፥ የፕሪቶሪያውን ውል አፈፃፀም አስመልክቶ ውይይት ሊደረግ ዕቅድ መያዙን የትግራይ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ገልጿል።
እረብሻ ያደፈረሰው የደን ሃጉ የኤርትራውያን ፌስቲቫል
ከብጥብጡ ጋር በተገናኘ ዕድሜያቸው ከ13 እስከ 36 ዓመት የሚደርስ 13 ወንዶች መታሰራቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
የቀይ ባሕር ዓፋር ዴሞክራስያዊ ድርጅት
በህዝባዊ ስብሰባዉ ማጠቃለያ በወጣዉ የአቋም መግለጫ፣ የቀይ ባሕር(የዳንካሊያ) አፋር ሕዝብ ላለፉት ዓመታት አምባገነን ባሉት የኤርትራ መንግሥት ለከፍተኛ ግፍና ጭቆና መዳረጉን አስታውቀዋል።
የጥር 30 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመሥራት ላይ የነበሩት አቶ ተመስገን ጥሩነሕ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ታዬ አጽቀሥላሴ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ከአምስት ዓመታት ገደማ በፊት በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የተፈረመውን ሥምምነት አፍርሷል ሲል ከሰሰ። ከቱኒያዝ የባሕር ዳርቻ ጀልባ ሰጥማ ሕይወታቸውን ያጡ 13 ሱዳናውያን አስከሬን ተገኘ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ ወደምትገኘው ራፋ ለመግባት እንዲዘጋጁ ትዕዛዝ ሰጡ።
አሜሪካ ከሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቅርበት ባላቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
አሜሪካ “የሱዳንን ሠላም፣ ጸጥታ ወይም መረጋጋት አደጋ ላይ በሚጥሉ ድርጊቶች” በመሳተፍ በወነጀለቻቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጥላለች።
የታኅሳስ 29 ቀን 2016 የዓለም ዜና
«የኤርትራ ጦር ከትግራይ ይዉጣ» የአዉሮጳ ሕብረት
የክልሉ የአስተዳደር መዋቅር ባልተዘረጋበት፥ በነዚሁ አካባቢዎች ሪፈረንደም የማድረግ ዝንባሌ በፌደራል መንግስቱ መታየቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሕብረቱ ፓርላማ ልኡካን መገለፁ ተነግሯል።
የዓለም ዜና፤ ኅዳር 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም አርብ
53 ኤርትራዊያን ድንበር ሊሻገሩ ሲሉ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ተያዙ ተባለ
በአገር መከላከያ ኦራል ተሽከርካሪ ተጭነው ድንበር ለመሻገር ሞክረዋል የተባሉ 53 ኤርትራዊያን ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ ።
የሕዳር 16 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ በውይይት መፍትሔ ያገኛል የሚል አቋም አላቸው
ኢትዮጵያ ለወደብ ኪራይ በዓመት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ታወጣለች። ሀገሪቱ የሱዳን እና የሶማሊላንድ ወደቦችን በአማራጭነት የምትጠቀም ቢሆንም ከ90 በመቶ በላይ የገቢ ወጪ ንግዷ የሚከወነው በጅቡቲ በኩል ነው። ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው የዐቢይ አቋም ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ተቃውሞ ቢገጥመውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን አላፈገፈጉም
ሙሉ ስርጭት፤ ጥቅምት 23 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 2 የ 13
ቀጣይ ገጽ