You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የአሜሪካን ማዕቀብና ኤርትራ ባለሥልጣናት
ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብንና ሕብረት ለሶማሊያ ዳግም ነፃነት ይባል የነበረዉን ሥብስብ ይረዳሉ ባለቻቸዉ በሁለት የኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች። ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትለዉ ማዕቀቡ፤
ኢትዮጵያና ኤርትራ ወሰዷቸው የተባሉት የጦር እርምጃዎች፣
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል፣ ለ 11 ዓመታት የዘለቀው »ሰላም የለም ጦርነት የለም ሁኔታ » ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን በተለይ ባለፉት ጥቂት ወራት እየተበላሸና ወደ ውጥረት እየተሸጋገረ ነው ሲሉ አንዳንድ ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ የፖለቲካ
ኤርትራ ነጻነት ያወጀችበት ዕለት
ኤርትራ ነጻነት ያወጀችበትን ዕለት ትናንት አክብራ ዉላለች ። በድሪደዋ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር ፤ የክብረ በአሉን ሂደት በቴሌቭዝን ተከታትሎ ነበር።
የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ወቀሳ፦ መንግስትና ኤርትራ
«ሻቢያ-መራሽ» ባሉት የኤርትራ መንግሥት፣ በድንበር አካባቢ በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሽብር ድርጊት
በሐገር ጎቢኚዎች ላይ የደረሰዉ አደጋ: ኢትዮጵያና ኤርትራ
ኢትዮጵያ ራስዋን የመከላከል መብት አላት በማለትም አስጠንቅቋል።---የኤርትራ መንግሥትም ከኢትጵያ የሚሠነዘርበትን ወቀሳና ዉግዘት በተደጋጋሚ ዉድቅ አድርጎቷል
የሶማሊያ ጦርነትና ኤርትራ
ባለፈዉ ሳምንት የኬንያ ባለሥልጣናት ኤርትራ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ታስታጥቃለች ብለዉ እንደሚጠረጥሩ ካስታወቁ ወዲሕ ግን በፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ላይ የሚደረገዉ ግፊት ጠንከር ብሏል።
ኤርትራ ለአሸባብ መሣሪያ በማቀበል መወንጀሏ
የኬንያ መገናኛ ብዙሀን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት የጦር መሣሪያ የጫኑ አውሮፕላኖች በተከታታይ ሶማሊያ ማረፋቸውን በመዘገብ ላይ ናቸው ።
ኤርትራ፦ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የታሰሩበት ዓስረኛ አመት
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ባለመጠበቅ REPORTERS WITHOUT BORDERS የተባለው የሰብዓዊ መት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ዝርዝር መሰረት ኤርትራ ከ 175 አገሮች 175ተኛ ቦታን ይዛ ትገኛለች።
የዓለም ባንክ ዘገባ ኢትዮጵያ ና ኤርትራ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በእድገት ወደኃላ የቀሩ አገራት ዘላቂ የምጣኔ ሀብት መዋቅር እንዲዘረጉ ተጠየቁ ።
ኤርትራ የኢንተርኔት ገደብና የ RSF ወቀሳ
ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ድርጅት ኤርትራን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችንና አገልግሎት ሰጭዎችን በማሰርና እና በማሸማቀቅ ከሰሰ ።
ኤርትራ ዳግም የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሆነች
በሕብረቱ የኤርትራ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አቶ ግርማይ አስመሮም የሹመት ደብዳቤያቸዉን ለሕብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳት ለዦን ፒንግ አቅርበዉ ሥራ ጀምረዋል
ዊኪሊክስ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ
የአሜሪካንን የዲፕሎማሲ ምሥጢራዊ ሰነዶች ይፋ ማዉጣት የጀመረዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ፤
ኤርትራ አልሸባብን ትደግፍለች መባሉና የኤርትራ መልስ
የአሜሪካን ዕንደራሴ ኤድሮይ የሶማሊያን መንግስት የሚወጋውን አልሸባብን ትረዳለች በሚሏት በኤርትራ ላይ ሀገራቸው አስቸኳይ ዕርምጃ እንድትወስድ በጠየቁ ማግስት ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የተባለው ቡድን በሰጠው አስተያየት ኤርትራ ለአልሸባብ ድጋፍ ስለ መስጠቷ መረጃ አለመኖሩን ገልጿል ።
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤትና ኤርትራ፣
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት አባላት፣ በቅርቡ በኤርትራ ላይ የጦር መሣሪያና በባለሥልጣናት ላይ የጉዞ እገዳ፣ ለማስተዋወቅ ፣ በውጭ የሚገኝ ንብረታቸውም እንዳይንቀሳቀ ሳይወስኑ አይቀሩም ተባለ።
የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ብይን እና የኢትዮጵያ መንግስትና የህዝብ አስተያየት
የኢትዮ-ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ሰሞኑን የተሰጠዉን ብይን በሚመለከት ለኢትዮጽያ የተሰጠዉ የካሳ ብይን እጅግ አነስተኛ መሆኑን የገለጸዉ የኢትዮጽያ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚ/ር ዉሳኔዉን መንግስት በሂደት እንደሚያጠናዉ ዛሪ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል።
የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ውሳኔ
ከ 1990 እስከ 1992 ዓመተ ምህረት በተካሄደው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ለጠፋው ህይወት እና ለወደመው ንብረት ሁለቱ አገራት ስለሚከፈላቸው የጉዳት ካሳ መጠን የኢትዮ ኤርትራ የካሳ ኮሚሽን ከትናት በስተያ ውሳኔ አሳልፏል ።
ኤርትራ በረሃማነትን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት
የበረሃማነት መስፋፋት ካጠላባቸው የአፍሪቃ ሀገሮች አንዷ ኤርትራ ናት ። በዚህ የተነሳም የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አደጋውን ለመቋቋም የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ መሆኑን ጎይቶም ቢሆን ከአስመራ ዘግቧል ።
ኤርትራ አሜሪካና የካርሰን ቪዛ ጉዳይ
በአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ጆኒ ካርሰን ኤርትራ ቪዛ እንደከለከለቻቸው ሰሞኑን የተናገሩትን የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አስተባበለ ።
ኤርትራ የሶማልያ ሽግግር መንግስት የሰነዘረውን ክስ ማስተባበልዋ
የኤርትራ መንግስት ቋሚ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዶ ሶማልያ ኤርትራ አል ሸባብን ለመሳሰሉ ከአል ቓይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው ለሚባሉ ሙስሊም ተዋጊዎች የጦር መሳሪያ አቅርባለች በሚል ያቀረበችውን ክስ ሀሰት ሲሉ አስተባበሉ።
የዳርፉር ችግር ግብፅ JEMና ኤርትራ
ዓለም አቀፍ ጉባዔ ፣ በካይሮ ለማካሄድ ማቀዱን፣ የሱዳን መንግሥት እንደማይቀበለው መግለጹን አስረድተዋል።
የኢጋድ ዉሳኔ፥ የጋዜጠኞች መብትና ኤርትራ
ዉሳኔዉ የሶማሊያን ሉዓላዊነትና እንደ ሐገር የመቆም ተስፋ የሚገድል ነዉ
ኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ዉዝግብ
በኢትዮጽያ እና ኤርትራ መካከል ያለዉ የድንበር ዉዝግብ አሁንም እልባት አላገኘም። እንደ አዉሮጻዉያን አቆጣጥ ከ 1998-2000 አ.ም ደም ያፋሰሰዉ ይህ የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ዉዝግብ ባጠናቀቅነዉ የአዉሮጻዉያኑ 2007 አ.ም መጨረሻ የተባበሩት መንግስታት የድንበር አካላይ ኮሚሽን በሁለቱ አገራት መካከል በካርታ ላይ ድንበሩን ማስመሩ ይታወሳል
የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ውዝግብ
እልባት ያላገኘውን የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲያካልል የተቋቋመው ኮሚስን ራሱን የበተነበትን ጉዳይ መንስዔ በማድረግ የዶይች ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ የዓለም አቀፍ ድንበሮች ጉዳይ አጥኚ መስሪያ ቤት ተመራማሪ ማርቲን ፕራት ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ይዘት አርያም ተክሌ እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች።
የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ኮሚሽን ፍፃሜና ሥጋቱ
I.C.G ና የኢትዮጵያ -ኤርትራ ግጭት
የዓለም ኣቀፍ ማህበረሰብ ግፊት ካላደረገ በቀር ኢትዮጵያና ኤርትራ በቅርቡ <br>ጦርነት ሊጀምሩ እንደሚችሉ ሃብቶም ተክሌ ያነጋገራቸው የዓለም ኣቀፍ የመፍትሄ ሃሳብ የሚያቀርብ ድርጅት I.C.G. ምክትል ፕረዚዳንት ሚስተር ዳን ስተንበርግ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።
የኦ ብ ነ ግ መግለጫ፡ የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ውዝግብ እና የኢትዮጵያ መንግስት አስተያየት
የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር፡ ኦ ብ ነ ግ በምስራቃዊ ኢትዮጵያ በኦጋዴን አካባቢ ከጥቂት ቀናት በፊት ባካሄደው ውጊያ ሁለት መቶ ሰባ የኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች መግደሉን አስታወቀ፣ በሌላ ዜና ደግሞ ኢትዮጵያና ኤርትራ በቅርቡ ጦርነት እንደሚከፍቱ አንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ገለጸ። ሁለቱን ዘገባዎች አርያም ተክሌ ያነጋገረቻቸው የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዘመድኩን ተክሌ ሀሰት ሲሉ አስተባብለዋል።
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል በድንበሩ ውዝግብ ሰበብ የሚታየው ውጥረት እየተካረረ መምጣቱ ሁኔታውን አሳሳቢ እንዳደረገው ብሪታንያዊው የአፍሪቃ ፖለቲካ አስተንታኝ ማርቲን ፕላውት ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።
የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ውዝግብ
1. የድንበሩ ውዝግብ ባስቸኳይ መፍትሄ ካልተገኘለት የብዙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ህይወት በከንቱ ሊጠፋ እንደሚችል ዘ ኢንዲፔንደንት ዕለታዊው ጋዜጣ አስጠነቀቀ። 2. ቺሳኖ እና የሞ ኢብራሂም ሽልማት
ኤርትራ፡ ዩኤስ አሜሪካና ፖሊሲዋ
«ዩኤስ ኤርትራን ይበልጡን ለማግለል የምትወስደው ርምጃ የአፍሪቃውን ቀንድ የሚበጅ አይሆንም።» አኔተ ቬበር
ኤርትራ፡ ዩኤስ አሜሪካ እና ግንኙነታቸው
፩ኛ፡ ካለፉት ዓመታት ወዲህ እየተበላሸ ስለመጣው የኤርትራና የዩኤስ አሜሪካ ግንኙነት የአንድ ከፍተኛ የኤርትራ ባለስልጣን አስተያየት፡ ፪ኛ፡ በሲየራ ልዮን ነጻና ትክክለኛ አጠቃላይ ምርጫ መካሄዱ
ኤርትራ የጀመረችው የኦዞን ንብርብር ጥበቃ ጥረት
በኤርትራ የመሬት፡ የውኃ እና ያካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር
ኤርትራ ከ 16 የነፃነት ዓመት በኋላ
በኤርትራ ዛሬ 16 ኛው የነፃነት በዓል ተከብሮ ውሎዋል። ይህንን አስመልክቶ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታክ የአረንጓዴዎቹን ፓርቲ እንደራሴ ዶክተር ኡሺ አይትን አነጋግሮዋቸዋል። አርያም ተክሌ የቃለ ምልልሱን ይዘት እንደሚከተለው አሰባስባዋለች።
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ
ባካባቢው ሕዝብ ላይ ትልቅ መዘዝ ላደረሰውና ዘጠኝ ዓመት ገደማ ለሆነው የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ አሁንም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍትሔ የሚገኝበት ዕድል መኖሩን የቀድሞው የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ሎይድ አክስዎርዚ አስታወቁ። ልዩ መልዕክተኛውን አርያም ተክሌ አነጋግራለቸዋለች።
ኤርትራ፣ አንሚ እና የድንበር ዉዝግቡ
«አለም አቀፉ ማሕበረሰብ ኢትዮጵያን ለማሳመን ማድረግ ያለበትን እንዲያደርግ እስካሁን የምናደርገዉን ጥረት እንቀጥላለን-----
ኤርትራ፤ የፕረስ ነፃነትና ምስራቅ አፍሪቃ
ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች Reporters with out Borders በተደጋጋሚ ባወጣዉ ዘገባ የፕረስ ነፃነት ከሌለባቸዉ ሀገራት መካከል ኤርትራን ሳይጠቅስ አልፎ አያዉቅም።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 13 የ 13
ቀጣይ ገጽ