You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ባድመ፣ ግዙፍ ተቋማት ለሽያጭ፣ ሹም ሽርና ሌሎችም
ሳምንቱ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ ተጠቃሚዎችን ትንፋሽ ያሳጣ ይመስላል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳቱ፣ ግዙፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ ለአክሲዮን ሽያጭ ዝግጁ እንደኾኑ መነገሩ፣ በደህኅንነቱ እና መከላከያው የአመራር ለውጥ መደረጉ ብሎም የአልጀርሱ ስምምነትን በተመለከተ የተሰጠው ውሳኔ ያለ ፋታ አነጋግሯል።
የኢሮብ ሕዝብ ተቃዉሞ
የኢሕአዴግ ሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈዉ ማክሰኞ ባሣለፈዉ ዉሳኔ መሠረት ኢትዮጵያ የኢትዮ-ኤርትራን የሠላም ዉል እና የድንበር አካላይ ኮሚሽኑን ዉሳኔ ገቢር ታደርጋለች
የኢትዮጵያውያን አስተያየት
የኢትዮጵያውያን አስተያየት
የኢትዮጵያ ውሳኔ እና ኤርትራውያን
የኢትዮጵያ ውሳኔ እና ኤርትራውያን
የኢህአዴግ ውሳኔና የአረና ተቃዉሞ
«የኢህአዴግ ውሳኔ ሉአላዊነትን የሚደፍር ነው፤» አረና ትግራይ
የኢትዮ ኤርትራ ድንበርና የኤርትራ መንግሥት
የኢትዮ ኤርትራ ድንበርና የኤርትራ መንግሥት
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ
ሙሉ ስርጭት
የዓለም ዜና ረቡዕ ፤ ግንቦት 29፤ 2010 ዓ,ም
ዜና መጽሔት
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ፣ የኢሕአዴግ ውሳኔዎችና የሕዝብ አስተያየት፣ ከቤንሻንጉል እና ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ ዜጎች የሚገኙ አሳሳቢ ሁኔታ
ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ለመተግበር ወሰነች
የአልጀርሱ ስምምነት ጦርነቱን ቀጥታ ውጊያውን ቢያስቆምም ዘላቂ ሰላም ለማውረድ እስካሁን የጠቀመው ነገር የለም
ስደተኞችን የማንሳት ዘመቻ በፓሪስ
የፓሪስ ከተማ ባለሥልጣናትም ስደተኞቹን ማንሳቱ በመሳካቱ ረክተናል ብለዋል።
የግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኤርትራ ነፃነት፤ ጦርነት፤ ድሕነት እና ስደት
። ከቅርብ ዓመታት ወዲሕ ሥለ ፕሬዝደንት ኢሳያስ ጤና ማጣት የሚናፈሰዉ አሉባልታ እየተደጋገመ ነዉ። ሰዉዬዉ አንድ ቀን አንድ ነገር ቢሆኑ ምናልባት ለዉጥ ሊመጣ ይቻላል ባዮች አሉ።
ዜና መጽሔት
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ መግለጫ፣ የጎርፍ ስጋት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች፣ የኤርትራ 25ኛ ዓመት የነፃነት ዕለት፣ ድህረ ነፃነት ኤርትራ፣ ውጤት ያላስገኘው የደቡብ ሱዳን ውይይት
ድህረ ነፃነት ኤርትራ
በዛሬው ዕለት 27ኛው የኤርትራ ነፃነት በዓል እየተከበረ ነው።
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የብድር ጫና ሥጋት አለባት ተባለ
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የብድር ጫና ሥጋት አለባት ተባለ
የኢትዮ-ኤርትራን ችግር መፍታት ያልተቻለው በመሪዎች ግትርነት ነው- ኃይለማርያም ደሳለኝ
አቶ ኃይለማርያም ስለ የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ግጭት፣ ኢትዮጵያ እና ግብጽ በአባይ ወንዝ ላይ ስላላቸው ውዝግብ እንደዚሁም ስለ ደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ተጠይቀዋል።
የሚያዝያ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የያማሞቶ ጉብኝት
ቃል አቀባይዋ አክለዉ እንዳሉት ያማሞቶ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር የሁለቱን ሐገራት ግንኙነት እና ያካባቢዉን ሠላም አንስተዉ ይነጋገራሉ።
2018 የፕረስ ነፃነት
ኢትዮጵያም መሪ ተለዉጧል። ብዙ ጋዜጠኞችም ተፈትተዋል። አምና ከነበራት ደረጃ ግን አልተሻሻለም። ከዓለም 150ኛ። ለምን? ፍሮዠር መልስ አላቸዉ።
የዶናልድ ያማሞቶ የአፍሪቃ ቀንድ ጉብኝት
የዩኤስ አሜሪካ የአፍሪቃ ጉዳይ ረዳት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዶናልድ ያማሞቶ በኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ኢትዮጵያ የአንድ ሳምንት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
የሚያዝያ 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዶናልድ ያማማቶ ወደ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው
ዶናልድ ያማማቶ ወደ ኤርትራና ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው
ዶ/ር አብይ በመጀመሪያ ንግግራቸው ይቅርታ ጠይቀዋል
መንግሥታቸው ብሶቶችን በኃይል ሳይሆን በውይይት እንደሚፈታ እና የህግ የበላይነት እንዲስፍን ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል።
የጥር 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኔዘርላንድስ የኤርትራን ዲፕሎማት ማባረሯ
ኔዘርላንድስ የኤርትራን ዲፕሎማት ማባረሯ
«ሊሸጡን ነው» አፍሪቃውያን ስደተኞች ከእስራኤል
እስራኤል በዐሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞችን በግዳጅ ከሀገር ለማስወጣት መወሰኗን ተከትሎ ስደተኞቹ እስራኤል «ልትሸጠን ነው» ሲሉ ስጋታቸውን ገልጠዋል።
የግብጽ እና ሱዳን ሰሞነኛ እንቅስቃሴ ትኩረት ስቧል
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ረቡዕ ወደ ግብጽ ያመራሉ።
የጥር 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት
ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች
የከሰላ አገር ገዢ ወደ ኤርትራ የሚያሻግሩ ሁሉም ድንበሮች ከታህሳስ 27 ምሽት ጀምሮ እንዲዘጉ ድንጋጌ አስተላልፈዋል፡፡
የታኅሣሥ 28 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የታኅሳስ 26 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የታህሳስ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኤርትራ ማዕድን አዉጪ ኩባንያ ክስ
የካናዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክሱ በካናዳ ፍርድ ቤት እንዲታይ በይኗል
በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ
«የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ከዚህ ቀደም ጥሎ የነበረው የጦር መሣሪያ ማዕቀብ እንዲራዘም ማድረጉ አግባብ አይደለም።»አምባሳደር ዴቪድ ሺን
የኅዳር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት
በዛሬው የዜና መጽሔት ሶስት ጉዳዮችን እንመለከታለን፡፡ ቀዳሚው እስራኤል 40 ሺህ የሚሆኑ የአፍሪካ ስደተኞችን ከሀገሯ ለማባረር መወሰኗን በተመለከተ የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁ አንድ ፈረንሳዊ ምሁር ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ስለመከልከላቸው የተጠናቀረ ዘገባ ይሆናል፡፡ ሶስተኛው ዘገባችን «ለአፍሪካ ግልጽ የሆነ ፖሊሲ እስካሁንም አላዘጋጀም» በሚል ስለሚተቸው የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እና በቅርቡ አህጉሪቱን አስመልክቶ እያደረጋቸው ስላላቸው ክንውኖች ይዳስሳል፡፡
የኅዳር 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ባለፈው ሳምንት በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የተካሔደው ተቃውሞ እያወዛገበ ነው።
መቀመጫቸውን በውጪ አገራት ያደረጉ ተቃዋሚዎች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ከአስመራው ተቃውሞ በኋላ በርካታቶች መታሰራቸውን ይናገራሉ።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፦ ጥቅምት 24 ቀን፤ 2010
ሰልፍ፥ግጭትና ግድያ፤ በኢትዮጵያና ኤርትራ
በኢትዮጵያ የተለያዩ ሥፍራዎች ብሔር ተኮር ግጭቶች፤ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ደግሞ ነገሮችን የሚያባብሱ መልእክቶች ሲስተዋሉ፤ በአስመራ የተቃውሞ ሰልፍና ተኩስ እንደነበረ ተነግሯል።
በኤርትራ ሰላማዊ ሰልፈኞች ተገድለዋል መባሉ
በርካቶች ታስረዋል ተብሏል።
የጥቅምት 23 ቀን 2010 ዓ.ም ዜና መፅሔት
በኤርትራ የፍልሰት ቀውስ ላይ የመከረው ስብሰባ
በኤርትራ የፍልሰት ቀውስ ላይ የመከረው ስብሰባ
የጥቅምት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት
የመስከረም 23 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመስከረም 22 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት
የመጀመሪያው እና ብቸኛው የኤርትራ ቢራ ፋብሪካ
ሁለቱምን የሚያመርተው የአስመራ ቢራ ፋብሪካ በአገሪቱ ብቸኛው የአልኮል መጠጦች ጠማቂ ነው።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 10 የ 13
ቀጣይ ገጽ