ኤርትራ ከ20 የነፃነት ዓመታት በኋላ
እሑድ፣ ግንቦት 18 2005ማስታወቂያ
ሀገሪቱ አሁን በፖለቲካ፤ በኤኮኖሚና ማኅበራዊ ይዞታዎች ረገድ ለምትገኝበት ደረጃ ስልጣን ላይ የሚገኘዉን አስተዳደር ተጠያቂ የሚያደርጉ ቢኖሩም ለነፃነቱ ያበረከተዉን አስተዋፅኦ በማሰብ ሊታረም ይችላል የሚል እምነት ያላቸዉም ቁጥራቸዉ ቀላል አይባልም። ዶቼ ቬለ ኤርትራ ከ20 የነፃነት ዓመታት በኋላ የምትገኝበት ሁኔታ እንዴት ይታያል በሚል ዉይይት አካሂዷል።
ሸዋዬ ለገሠ
ማንተጋፍቶት ስለሺ