You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ቻይና
ከ 1.4 ቢሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ በዓለም በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ናት። ቻይና ራሷን በከፍተኛ ደረጃ ያበለፀገች ሀገር ናት።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ዘመናዊው ሰው ከኢትዮጵያ ቻይና፥ 80 ሺህ ዓመታት
ዘመናዊው ሰው ከኢትዮጵያ ቻይና፥ 80 ሺህ ዓመታት
ቻይና፤ በ5000 ሜትርና ማራቶን የሴቶች ሩጫ ኢትዮጵያ አሸነፈች
ኢትዮጵያውያት አትሌቶች ቤጂንግ ውስጥ በተካሄደው የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር እሁድ ነሐሴ 24 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት ድል አስመዘገቡ።
በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ፤ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በፓሪስ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ...
በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ፤ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በፓሪስ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ፤ የደቡብ አፍሪቃው ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ አዲስ መሪ...
በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ፤ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በፓሪስ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ...
ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ
ቻይና በጅቡቲ ዉስጥ የጦር ሰፈር ለመመስረት ማቀዷን ተዘገበ። የፈረንሳይ፤የጃፓን እና ዩ.ኤስ አሜሪካ በትንሺቱ የአፍሪቃ ቀንድ ሐገር የጦር ሰፈር ያላቸው ሲሆን የቻይና ከተረጋገጠ አራተኛዋ ሐገር ትሆናለች።የጂቡቲዉ ፕሬዝደንት እስማኤል ኡመር ጉሌሕ የቻይናን ፍላጎት በደስታ እንደሚያስተናግዱት አስታውቀዋል።
የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ይበልጥ በእኩልነት ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተናግረዋል። የቻይናእና የአፍሪቃ ፤ በተለይም የቻይናና የኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል?
የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ይበልጥ በእኩልነት ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተናግረዋል። የቻይናእና የአፍሪቃ ፤ በተለይም የቻይናና የኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል?
ቻይና እና ግዙፉ የመከላከያ በጀቷ
ቻይና ባለፈው ዓመት ለጦር መሳሪያ ግዙፍ ወጪ ማድረጓ ትክክለኛ መሆኑን አስታወቀች። የብሔራዊው ሸንጎ ስብሰባ ሊከፈት አንድ ቀን ሲቀረው የቻይና መንግሥት ቃል አቀባይ ዪንግ ፉ ዛሬ እንዳስታወቁት፣ ሰላም ሊጠበቅ የሚችለው ጥንካሬ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
የጃፓን እና ቻይና ባለስልጣናት በኣፍሪካ
በተለምዶ እሩቅ ምስራቅ ተብሎ በሚታወቀው የኢሲያ ክ/ዓለም ከጃፓን ባህር በስተምስራቅ በሰላማዊ ውቅኖስ፣ በደሴት መልክ የምትገኘው ጃፓን ስያሜዋም እራሱ በእነርሱ ቐቐ አተረጉዋጎም የጸኃይ መነሻ እንደማለት ነው።
አፍሪቃና ቻይና፣
ጆሃንስበርግ ፣ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በተካሄደ የአፍሪቃውያንና የቻይና የመሪዎች ጉባዔ፣ የዝምባባዌ ምክትል ጠ/ሚንስትር፣ አርተር ሙታምባራ፣ አፍሪቃውያን ከቻይና ጋር በሚኖራቸው የኤኮኖሚ ግንኙነት የራሳቸውን ጥቅም ማስጠበቂያ መርኅ እንዲከተሉ
ቻይና እና የጦር ኃይል ወጪዋ
ቻይና እአአ በ 2013 ዓም ለጦር ኃይሏ ወደ 90ቢልዮን ዶላር ለመመደብ ትፈልጋለች። በጀቱ ከአምናው ጋ ሲነፃፀር በ 10,7 ከመቶ ጭማሪ አሳይቶዋል። ይህም የቻይና የጦር ኃይል በጀት በዓለም ከዩኤስ አሜሪካ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ ይይዛል ማለት ነው።
የአፍሪቃ መ/ብዙኃን እና የቻይና ተፅዕኖ
ቻይና እአአ በ 2012 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በአፍሪቃ ያፈሰሰችው ግንዘብ 45 ቢልዮን ዶላር ነበር። ይህም የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በሦስት እጥፍ ጨምሮዋል።
UTC 16:00 የዓለም ዜና 14.08.2012
ዜና
የአፍሪቃና የአሜሪካ ንግድ
የአፍሪቃ የጨርቃ-ጨርቅ ፋብሪካዎች ለአሜሪካ ታላላቅ መደብሮችና ባለሞዶች አልባሳትንና ሌሎች ምርቶችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህ ሊሆን የቻለው ደግሞ በአሕጽሮት አጎአ ተብሎ በሚጠራው በአሜሪካ መንግሥት «ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት» የዕድገትና የዕድል ሕግ» አማካይነት ነው።
በውጥረት የተዋጠችው ሶሪያ
የሶሪያው ዓመፅ አመት ሊሞላው እየተጠጋ ነው። የሐገሪቱ ፕሬዚዳንት ባሽር አል አሳድ የፀጥታ ሀይላት በዲሞክራሲ አቀንቃኝ ሰልፈኞች ላይ በከፈቱት ተኩስ እስካሁን የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ቢያንስ 6 ሺህ እንደሚደርስ ተገልጿል።
ቻይና፤ የግብፅና የቱኒዚያ ንቅናቄ አስግቷታል
ህዝባዊ አመጽ በግብፅና ቱኒዚያ ከተቀጣጠለበት ጊዜ አንስቶ ሁኔታዎች በቻይናም ሊገነፍሉ የደረሱ ይመስላል። አንድ ቻይናዊ ፖለቲከኛ ነገሮች በኛም ሀገር በቋፍ ላይ ነው ያሉት ሲሉ ገልፀዋል። በእርግጥ በግብፅና ቱኒዚያ የተከናወነው አይነት ህዝባዊ አመፅ በቻይናም ቢቀጣጠል ምን ይከሰት ይሆን?
የሰብዓዊ መብቶች ይዞታና የአሜሪካ ቻይና ግንኙነት
ዩናይትድ ስቴትስ፤ የሶስት ቀናት የሥራ ጉብኝት የጀመሩት የቻይናዉ ፕሬዝደንት ሁ ጅንታኦ በአገራቸዉ የሰብዓዊ መብቶች እንዲያስከብሩ የበኩሏን እንድታደርግ በመብት ተሟጋቾች እየተጠየቀች ነዉ።
የኖቤል የሰላም ሽልማት ና ቻይና
በነገው ዕለት ኦስሎ ኖርዌይ ውስጥ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓት ይካሄዳል ።
ጉግልና ቻይና፣
የኢንተርኔት መረጃ ፈላጊው «ማሺን» (ጉግል)፣ ሳንሱርን በመቃወም በመጀመሪያ ባለፈው ጥር ወር ቻይናን ለቅቄ እወጣለሁ ሲል ከዛተ ወዲህ አሁንም በማንገራገር ላይ ነው።
የዪናይትድ ስቴትስ እና ቻይና ግንኙነት
የአሜሪካዉ ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የትቤቱን መንፈሳዊ መሪ ዳላይላማን ዛሪ ዋሽንግተን ላይ ተቀብለዉ ያነጋግራሉ። ዋሽንግተን ዳላይ ላማን መቀበልዋ በቻይና እና በአሜሪካ መካከል ያለዉን ግንኙነት ይበልጥ ያሻክረዋል በማለት አሜሪካ መንፈሳዊዊን መሪ እንዳትቀበል ቻይና በጽኑ አስጠንቅቃም ነበር።
ሕንድና ቻይና ተሻራኪ ወይስ ተቀናቃኝ
አመታት ያስቆጠረ አለመተማመን አለ ማለት ወዳጆች መሆን አልቻልንም ማለት ነዉ።ነገር ግን ተቀናቃኝ ማለት ደመኛ ማለትም አይደለም።እና ጠላቶች መሆን አያሻንም።»
ጀርመንና ቻይና፣
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጊዶ ቬስተርቨለ፣ ዛሬ ቤይጂንግ ከገቡ በኋላ፣ ከቻይናው አቻቸው ያንግ ጂየቼ ጋር በተለያዩ አርእስት ላይ ተነጋግረዋል።
የጉግል ዛቻና ቻይና
ጉግል በዚህ ሳምንት ማክሰኞ በሰጠው መግለጫ በቻይንኛ ቋንቋ በሚያቀርባቸው መረጃዎች ላይ የቻይና መንግስት በሚያካሂደው ቅድመ ምርመራ ና ክትትል ምክንያት ስራውን ሊያቆም እንደሚችል አስጠንቅቋል ። ቻይና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለህዝቡ እንዲደርሱ የማይፈለጉ መረጃዎችን መርምሮ የሚያግድ ትልቅ የኢንተርኔት ግንብ ገንብታለች ።
ቻይና እና ያወጣችው የሰብዓዊ መብት የተግባር ዕቅድዋ
ቻይና ለሀገርዋ የመጀመሪያ የሆነውን የሰብዓዊ መብት የተግባር ዕቅድ አወጣች።
ቻይና፧ ዳርፉርና የኪነ ጥበብ ሰዎች ተማጽኖ፧
ቻይና፧ በዳርፉር-ሱዳን፧ ከተከሠተ ረዘም ያለ ጊዜ የሆነው፧ ብርቱ የሰብአዊ መብት ጥሰት እልባት እንዲያገኝ ያላትን ተጽእኖ የማሳረፍ ኃይል አልተጠቀመችበትም በማለት፧ በዛ ያሉ የኪነ ጥበብ ሰዎች ወቀሳ በማሰማት ላይ ናቸው።
ቻይና እና አፍሪቃ
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ያንግ ዢቺ የአራት የአፍሪቃ ሀገር ጉብኝታቸውን በዛሬው ዕለት ጀመሩ።
ቻይና፤ የኑሮ ውድነትና የማሕበራዊ ነውጽ አደጋ
ቻይና ውስጥ በየአምሥት ዓመቱ የሚካሄደው፤ የአገሪቱ ኮሙኒስት ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ በፊታችን ጥቅምት ወር አጋማሽ ላይ ይከፈታል። ይህ የአገሪቱ የዕድገት መርህ የሚቀረጽበት ዓቢይ ጉባዔ የሚካሄደው በቻይና በተለይም የምግብ ዋጋ ከመጠን በላይ መናር በቀጠለበት ወቅት ነው።
ቻይና እና የዓለም የኦሊምፒክ ጨዋታ
ቻይና ውስጥ ቁጥሩ «ስምንት» እንደ ጥሩ ዕድል የሚያስገኝ ቁጥር ይታያል።
ቻይና፤ አምሥት ዓመት የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባልነት
ቻይና የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ከሆነች ወዲህ ሰሞኑን አምሥት ዓመት ይሞላታል። ታዛቢዎች እንደሚናገሩት ይህ ጊዜ ለቤይጂንግ ስኬታማ ሆኖ ነው ያለፈው።
የአፍሮ-ቻይና ጉባኤ
«የምዕራባዉያን የገዢ ቡድናት ሥለ እኛ ሁኔታ የሚያዉቁት የለም።ደግሞ በዚሕ ላይ እነሱ የሌላዉን ጉዳይ የራሳቸዉ ያደርጋሉ።ቻይናዎች ግን ካንተ ጋር ነዉ የሚሠሩት።
ቻይና፤ ስልታዊና የተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት
ሕዝባዊት ቻይና ስልታዊ ለሆነ የብልጽግና ግብ የምታደርገው የኤኮኖሚ ዕርምጃ በፍጥነቱ በተለይ በዚህ የምጣኔ-ሐብት ዕድገቱ ከዓመት ወደ ዓመት በመቆርቆዝ፤ ወይም ባለበት በመራመድ ላይ በሚገኘው በምዕራቡ ዓለም የማይታሰብ ነው። የቻይና ዕርምጃ እንዴት፤ ከየት፣ ወዴት? መሥፍን መኮንን!
ቻይና፤ ስልታዊና የተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 6 የ 6
ቀጣይ ገጽ