You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ቻይና
ከ 1.4 ቢሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ በዓለም በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ናት። ቻይና ራሷን በከፍተኛ ደረጃ ያበለፀገች ሀገር ናት።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ቻይናውያን በአፍሪቃ
አንዳንድ በአህጉሩ የሚሰሩ ቻይናውያን ለአፍሪቃውያን የሚያሳዩት አመለካከት በአፍሪቃውያን ዘንድ ቅሬታ አስከትሏል።
የዓለም ዜና
ከወደ ቻይና የሚጠበቀው የብድር ማስተካከያ
ከወደ ቻይና የሚጠበቀው የብድር ማስተካከያ
ከወደ ቻይና የሚጠበቀው የብድር ማስተካከያ
ዜና
የቻይና እና የአፍሪቃ የትብብር መድረክ
ቻይና የምታስተናግደው የሁለት ቀኑ ጉባዔም ትልቅ ትርጓሜ ይዟል።
የአሜሪካ እና የሰሜን ኮሪያ ስምምነት
የአውሮጳ ህብረት የኪምን እና የትራምፕን ስምምነት ወሳኝ እና አስፈላጊ እርምጃ ብሎታል።
የግንቦት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመጋቢት 27 ቀን 2010 ዓ.ም የዜና መፅሔት
እነ እስክንድር ከ11 ቀናት በኋላ ተፈቱ፤ ኢትዮጵያ፤ ሱዳን እና ግብፅ በካርቱም ተወያዩ፤ ቻይና አፍሪቃ፣ እስያ እና አውሮጳን ለማገናኘት የያዘችው ውጥን ምን ይመስላል?፤ የብራዚሉ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ይግባኝ ውድቅ ሆነ፤ ኪንጄኬቲሌ፥ የታንዛኒያ የነጻነት ተጋድሎ ፈር ቀዳጅ
የመጋቢት 19፤ 2010 ሙሉ ስርጭት
የመጋቢት 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የየካቲት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 27 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የታኅሳስ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥቅምት 15 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመስከረም 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የነሐሴ 8 ቀን 2009 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዜና
የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ወታደራዊ ሹማምንት ባለፈው ሳምንት መክረዋል
ከሀገሯ ውጭ የመጀመሪያውን የጦር ሰፈር በጅቡቲ የመሰረተችው ቻይና የሰላም አስከባሪ ኃይል ወደ ኤርትራ እና ጅቡቲ ድንበር ለመላክ እያጤነች እንደምትገኝ ባለፈው ሳምንት አሳውቃለች፡፡
ዜና
የቻይና የንግድ እንቅስቃሴ በአፍሪቃ
ቻይና በአፍሪቃ የምታደርገው እንቅስቃሴ መጠን እስካሁን ድረስ ይገመት ከነበረው በላይ መሆኑን አንድ ጥናት አሳየ።
ቻይና በአፍሪቃ፣ አፍሪቃን የተመለከተ የጋዜጦች አስተያየት
የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና የቻይና ስልታዊ የልማት አጋርነት
የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ወደ ስልታዊ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ማደጉ ተገለጸ።
የቻይና አዲስ ዕቅድ አፍሪካንም ይጨምራል ተብሏል
“የሀር መንገድ የገንዘብ ድጋፍ ሲወጠን ትኩረቱ ለመሰረተ ልማት ግንባታ እንደሚሆን በግልጽ ተቀምጧል፡፡”
የዓለም ዜና
የዓለም ኤኮኖሚ በጎርጎሮሳዊው 2017 3.5 በመቶ ያድጋል።
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የዓለም ኤኮኖሚ እያንሰራራ ነው አለ። በዚህ ዓመት የዓለም ኤኮኖሚ በ3.5 በመቶ እድገት ያሳያል ተብሏል። የናይጄሪያ፤ደቡብ አፍሪቃ እና አንጎላ ኤኮኖሚ ያገግማል
“የአህያን ስጋ ለገበያ ማቅረብ ኢኮኖሚያዊ ጉዳቱ ከፍተኛ ነው”
የአህያን ስጋ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ኢኮኖሚያዊ ጉዳቱ ከፍተኛ እንደሆነ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡
የኢትዮጵያ እና የፀጥታው ምክር ቤት
በተመድ የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በሶሪያ የኬሚካል ጥቃት ምርመራ እንዲኪያሄድ የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ላይ ድምጸ-ተአቅቦ አድርጋለች።
የቻይና እና የአሜሪካ የጥቅም ፍጥጫ
የቻይና እና የአሜሪካ የጥቅም ፍጥጫ
የእስያ መሠረተ ልማት መዋዕለ ነዋይ ባንክ እና ኢትዮጵያ
የእስያ መሠረተ ልማት መዋዕለ ነዋይ ባንክ እና ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ እና የዓለም ንግድ ድርጅት ድርድር
የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ማመልከቻ የት ደረሰ?
የዓለም ዜና
ነፃ ገበያ እና የትራምፕ መንገድ
የነፃ ገበያ አቀንቃኞች የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እርምጃዎች አስግተዋቸዋል
የቻይና ቋንቋ ቱርጁማኖች
የማንደሪን ተናጋሪዎች ተፈላጊነት አሻቅቧል
በዓለም ላይ በአፍ መፍቻ ቋንቋነት ብዙ ሰው የሚናገረው የቻይናውን ማንደሪን ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ወደ አንድ ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በማንደሪን ቋንቋ አፋቸውን ፈትተዋል፡፡
ኢትዮጵያ እና የእስያ የመሰረተ-ልማት መዋዕለ-ንዋይ ባንክን የሚቀላቀሉ 25 አገራት
ኢትዮጵያ የእስያ የመሰረተ-ልማት መዋዕለ-ንዋይ ባንክን ከሚቀላቀሉ 25 አገራት መካከል ተጠቅሳለች
የአክሲዮን ድርሻዎቹን ለመግዛት የቻይና ኩባንያ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው
የአክሲዮን ድርሻዎቹን ለመግዛት የቻይና ኩባንያ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው
የዓለም ዜና
ቻይና እና የአፍሪቃ ኢኮኖሚ
«ዩኔስኮ» ፍቼ ጨምባላላን መዘገበ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ዉል,,,
ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ዉል ተፈራረመች
ቻይና ጅቡቲ ላይ የጦር ሠፈር ለማቋቋም የአስር ዓመት ዉል ተፈራረመች። ቻይና ይህን ጦር ሠፈር ለማቋቋም ያሰበችዉ አካባቢዉ ላይ የሚገኘዉን የባሕር ላይ ዉንብድና ለመግታት መሆኑ ነዉ የተመለከተዉ።
የኢንተርኔት አፈና ጨምሮአል-ፍሪደም ሃውስ ፤ቱርክ ምክር ቤታዊ ምርጫ ፤ቻይና፥ ከ1 ልጅ በላይ መውለድ መፈቀዱ፤
ቻይና ከአንድ ልጅ በላይ መውለድ መፈቀዷ
ከዓለም ሕዝብ ከፍተኛውን ቁጥር የያዘውን የቻይናውያን ሥነ-ተዋልዶ ለመቆጣጠር በሚል የሀገሪቱ መንግሥት ዜጎች ከአንድ ልጅ በላይ እንዳይወልዱ አግዶ ነበር። አሁን በቻይና ማንኛውም ሰው ሁለት ልጅ መውለድ ተፈቅዶለታል። ቻይናን ለዚህ ውሳኔ ያበቃት በሀገሪቱ የሴቶች ቁጥር በማሽቆልቆሉ ነው።
ሕንድ፤ ቻይና እና አፍሪቃ
ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ በሚንስትሮች፤በባለሙያዎችና ባለሐብቶች ደረጃ ኒዉደልሒ-ሕንድ ዉስጥ የሚመክረዉ የአፍሪቃና የሕንድ ስብሰባ ዛሬ በሁለቱ ወገኖች የመሪዎች ጉባኤ ቀጥሏል። የአፍሪቃና የሕንድን ምጣኔ ሐብታዊ ትስስር ለማጠናከር ያለመዉ ስብሰባና ጉባኤ ሲደረግ የዘንድሮዉ ሰወስተኛዉ ነዉ።
ዘመናዊው ሰው ከኢትዮጵያ ቻይና፥ 80 ሺህ ዓመታት
በሣይንሳዊው መላ ምት ዘመናዊው የሰው ልጅ ምድር ላይ ተገኘ የሚባለው ከዛሬ 200,000 ዓመት በፊት ነው። ይኽ በሣይሳዊ አጠራሩ ሆሞ ሳፒያንስ (Homo Sapiens)፥ በላቲን ትርጓሜው ደግሞ «ጥበበኛው ሰው» አለያም «አዋቂው ሰው»፣ «ብልሁ ሰው» የሚል ስያሜ ያገኘው ዘመናዊ ሰው ምንጩ ከአፍሪቃ ብሎም ከኢትዮጵያ እንደሆነ ይነገራል።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 5 የ 6
ቀጣይ ገጽ